ባለፉት ስድስት ወራት በኢንቨስትመንት፣ በንግድና ገብያ ልማት እንዲሁም በወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ በተሰሩ ስራዎች የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ፣የንግድና ገበያ ልማት እና የስራ ዕደል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ሴክተሮች የጋራ ንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተከሄዷል።የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንዳሉት ባለፉት ስድስት ወራት ሰላምና ጸጥታ… Continue reading
በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር WWW.Wolkitecityadministration.gov.et የተሰኘ ዌብሳይት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የዌብሳቱ መበልጸግ በከተማው ያሉ እምቅ አቅሞችንና የህብረተሰቡን መልካም እሴቶችን ብሎም በከተማው የሚሰሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ለማስተዋወቅ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ… Continue reading
በወልቂጤ ከተማ የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊና ትውፊቱ በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከበረ። ህዝበ ክርስቲያኑ ከሚያለያዩ ክፉ ስራዎች በመራቅና ወደ ጽድቅ በሚወስዱን ተግባራት ላይ በማትኮር ለሀገር ሰላምና አንድነት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ፣የምስራቅ ጉራጌና የማረቆ ልዩ ወረዳ ሊቀ ጳጳስ ብጹእ አቡነ መልከ ጼዲቅ ተናገሩ። የጉራጌ፣የምስራቅ… Continue reading
በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊና ትውፊቱ በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከበረ። ህዝበ ክርስቲያኑ ከሚያለያዩ ክፉ ስራዎች በመራቅና ወደ ጽድቅ በሚወስዱን ተግባራት ላይ በማትኮር ለሀገር ሰላምና አንድነት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ፣የምስራቅ ጉራጌና የማረቆ ልዩ ወረዳ ሊቀ ጳጳስ ብጹእ አቡነ መልከ ጼዲቅ ተናገሩ። የጉራጌ፣የምስራቅ… Continue reading
የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥና የተማሪዎች ዉጤት ለማሻሻል የመምህራንና የሌሎችም ባለድርሻ አካላት ሚና የጎላ እንደሆነም የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አስታወቁ። ለመምህራን ፣ ለርዕሰ መምህራንና ለሱፐርቫይዘሮች ሲሰጥ የነበረዉን የአዲሱ ስርአተ ትምህርት ስልጠና ማጠቃለያ የዞኑ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ተዛዙረዉ ምልከታ አድርገዋል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ… Continue reading
አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ በአንድ ሴት በአንድ ወንድ በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ ንቅናቄ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ተካሄደ። ሴቶችና ወጣቶች በትምህርት ዘርፍ በተለይም የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል እየተሰራ ባለው ስራ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ጥሪውን አቅርቧል። ጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግስት ዋና… Continue reading