በየደረጃው በሚገኙ የህዝብ ምክር ቤቶች የጸደቀውን በጀት በአግባቡ በማስተዳደር ለታለመለት አላማ እንዲውል በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 አመተ ምረት የተግባር አፈጻጸም ግምገማና የ2017 በጀት አመት እቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ ሀሰን በመድረኩ ላይ እንዳሉት መንግስት ለፋይናንስ…

Continue reading

ህብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኝ ታማኝ ፣ቅን፣ ታታሪ ሰራተኛ ማፍራት እና እውቅና መስጠት ወሳኝነት እንዳለው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

አመራሩና ፈጻሚው አካል የአገልጋይነት አመለካከት በመላበስ ለህብረተሰቡ የበለጠ ማገልገል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ገልጿል። መምሪያው የ2016 በጀት አመት የእውቅናና ሽልማት ማጠቃለያ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል።…

Continue reading

የሀዋሪያት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ለማሟለት እንዲቻል ለሚያግዙ አካላት ሁሉ ጥሪ ቀርቧል።

የሀዋሪያት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አቅም ለማሳደግ #አዲስዓመት ለአዲስስኬት በሚል አጀንዳ #ለሆስፒታላችንእናዋጣለን❗️ በሚል መሪ ሀሳብ ከሀዋሪያት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ማለትም ከንግዱ ማህበረሰብና ከመንግስት ሰራተኞች ጋር የምክክር መድረክ ተካሄዷል። በምክክር መድረኩ የተገኙት…

Continue reading

በዞኑ በኢንቨስትመንት በሁሉም ዘርፍ ያሉ አማራጮችን በተገቢው በመጠቀም ውጤታማ ስራ ለመስራት በዘርፉ ያሉ ማነቆዎችን መፍታት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ ገለጸ።

መምሪያው በ2016 ዓ.ም የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ የአፈጻጸም ግምገማ ግብረ መልስ፣ የኢንቨስትመንት አማራጮችና ሌሎችም ላይ ከወረዳው አመራሮች ጋር ውይይት አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ አመተሩፍ ሁሴን…

Continue reading

የጤና ተቋማት ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት የህበረተሰቡ ጤና እንዲጎለብት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶች በማስቀጠተል ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎች ለመከላከል እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት ተግባር አፈጻጸም ግምገማና…

Continue reading

በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፉን ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 አፈጻጸም ግምገማና የ2017 ዓ.ም እቅድ ላይ አመታዊ ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ እካሂዷል። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ በዚህ ወቅት በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን የሳይንስና…

Continue reading