ቋማት የሚመደበውን ውስን ሀብት ከሙስናና ብልሹ አሰራር በጸዳ መልኩ ለታለመለት አላማ እንዲውል እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን የጤና መምሪያ የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል የ2016 የግማሽ አመት አፈጻጸም ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ተወካይ አቶ ሳህሌ ክብሩ በመድረኩ ላይ እንዳሉት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በኢንቨስትመንትና በተቀናጀ የግብርና ልማት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አበረታች መሆናቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ።

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በአቶ እንዳሻው ጣሰው የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የዞኑ አመራሮች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በኢንቨስትመንት ዘርፍና በቸሃ ወረዳ በተቀናጀ የግብርና ልማት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን የመስክ ምልከታ አድርገዋል።…

Continue reading

የዞኑ ህዝብ የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት በትኩረት እንዲሰራ የጉራጌ ዞን የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት አባላት አስታወቁ።

የጉራጌ ዞን የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት አባላት በየምርጫ ክልላቸው ከህዝቡ ጋር ሲያደርጉት የነበረ የውይይት መድረክ ማጠቃለያ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት አባላት ከህብረተሰቡ የተሰጣቸው ሀሳብ ባቀረቡበት…

Continue reading

ከፍተኛ ፍክክር የታየበት የወልቂጤና የቸሃ ወረዳ እግር ኳስ የፍጻሜ ዉድድር በመለያ ምት 5ለ4 በሆነ ዉጤት በቸሃ ወረዳ አሸናፊነት ተጠናቋል።

የ የጉራጌ ዞን የልዩ ልዩ ስፐርታዊ ዉድድርና 21ኛ የባህል ስፖርቶች ዛሬ ፍጻሜዉን አግኝቷል። ለ 9 ተከታታይ ቀናት በወልቂጤ ከተማ ሲካሄድ የነበረዉ የልዩ ልዩ ሰፖርቶች ዉድድርና 21ኛ የባህል ስፖርት ዉድድር ዛሬ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ባለፉት አመታት ያጋጠመውን የተማሪዎች ውጤት ስብራት ለማሻሻል የሚያስችል ተጨማሪ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት እየሰራ መሆኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በዞኑ በሚገኙ 12 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላይ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ኦረንቴሽን ለባለድርሻ አካላት በወልቂጤ ከተማ መስጠቱን ተጠቁሟል፡፡ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ…

Continue reading

አካል ጉዳተኞች የ”እችላለሁ” መንፈስ በመላበስ በተሰማሩባቸው የስራ ዘርፎች አርአያነት ያለው ተግባር ማከናወን እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ።

በአለም ለ32ኛ እንዲሁም በሀገራችን ለ31ኛው ጊዜ የአካል ጉዳተኞች ቀን “ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር” በሚል መሪ ቃል በምሁር አክሊል ወረዳ ሀዋሪያት ከተማ ተከበረ።…

Continue reading