ከተሞች በፕላን እንዲመሩ በማድረግና የፕላን ጥሰትን ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ መሆኑም የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ።

በመሬት ቅየሳ ፈጣንና ዉጤታማ ስራ ለመስራት ዘመናዊ የቅየሳ መሳሪያዎችን መጠቀም የከተሞች እድገትና ለዉጥ እንዲሻሻል ለአራት ወረዳዎች ባለሙያተኞች ለሁለት ተከታታይ ቀናት የተግባርና የክህሎት ሰልጠና በወልቂጤ ከተማ ተሰጥቷል። የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወልቂጤ ክላስተር መሰረታዊ ድርጅት አባላት ኮንፈረንስ መድረክ መካሄድ ጀምሯል።

“ከእዳ ወደ ምንዳ በአባላት ሁለንተናዊ ተሳትፎ” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ኮንፈረንስ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወልቂጤ ክላስተር መሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንስ ውይይት ያስጀመሩት በክልሉ በምክትል…

Continue reading

ክስፖርት የሚሆኑ የጥራጥሬና የቅባት ሰብሎች ጥራትና ቁጥጥር ላይ ትኩረት አድርጎ በመስራት የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮ በምርት ጥራትና ቁጥጥር ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ከባለ ድርሻ አላት ጋር በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ዳምጠው በመድረኩ ላይ እንዳሉት ክልሉ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ከጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር የጉራጊኛ ቋንቋና ባህል ሊያሳድግ የሚያስችል አፕልኬሽን አስመረቀ።

የጉራጊኛ ቋንቋ በማልማትና በማሳደግ የስራና የሚዲያ ቋንቋ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ። ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በምረቃ ፕሮግራሙ ተገኝተው እንዳሉት የጉራጌ…

Continue reading