በጉራጌ ዞን “በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ቃል የታላቁ ህዳሴ ግድብ መሰረት ድንጋይ የተጣለበትን 13ኛ አመት በተለያዩ ዝግጅቶች በወልቂጤ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በበኩላቸው ትላልቅ ፕሮጀክቶች በራሳችን ጀምረን በራሳችን መጨረስ ለአለም ህዝቦች ማሳየታችን የህዳሴ ግድብ አንዱ ማሳያ ነው ብለዋል። በዚህም አሻራ የዞኑ ህዝቦች…

Continue reading

የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮች መለየትና የተጀማመሩ የትምህርት ልማት ስራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት ግምገማ እና የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማረያም እንደተናገሩት የተማሪዎች ውጤት ለመሻሻል በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮች…

Continue reading

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማና በቀቤና ልዩ ወረዳ አሁናዊ የፀጥታ ሁኔታ ገምግም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል።

መድረኩ በክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ በክቡር አቶ ተመስገን ካሳ እና በፍትህ ቢሮ ኃላፊ በክቡር አቶ አክመል አመዲን በጋራ መርተውታል። በመድረኩ ኮሚ/ር ሺመልስ ካሳ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነርና የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች…

Continue reading

በፍትህ ተቋማት የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን በመቅረፍ የአገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋና ፍትሃዊ ለማድረግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ።

የዞኑ ፍትህ መምሪያ የ3 ዓመት የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ልክነሽ…

Continue reading

የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮች መለየትና የተጀማመሩ የትምህርት ልማት ስራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት ግምገማ እና የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማረያም እንደተናገሩት የተማሪዎች ውጤት ለመሻሻል በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮች…

Continue reading

በወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲሁም በስፓርት ልማት ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

መጋቢ በወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲሁም በስፓርት ልማት ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው የ2016 የግማሽ አመት…

Continue reading