የምክር ቤቱ የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ በእኖር ወረዳ በግብርና፣በውሃ ማእድንና ኤነርጂ፣በወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ ሴክተር ተቋማት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ አድርጓል።

የምክር ቤቱ የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ በእኖር ወረዳ በግብርና፣በውሃ ማእድንና ኤነርጂ፣በወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ ሴክተር ተቋማት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ አድርጓል። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ…

Continue reading

ፍርድ ቤቱ በ1ኛ ተከሳሽ መሳይ ኢተሳ 23 ዓመት ፣ በ2ኛ ተከሳሽ ረድኤት በላቸዉ በ19 ዓመት እንዲሁም በ3ኛ ተከሳሽ ያቦነህ ፍቅሬ በ19 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ዉሳኔ አስተላልፎባቸዋል።

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ.የወንጀል ህግ አንቀጽ 32(1) እና አንቀፅ 590(2) (ሠ) ስር የተደነገገውን በመተላለፍ የወንጀሉ ዝርዝር 1ኛ ተከሳሽ በምሁርና አክሊል ወረዳ የኮብልስቶን ንጣፍ ስራ በኮንትራት ወስዶ በመስራት ላይ እያለ የሰራውን ቁጥጥር የሚያደርገው የፕላን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በግብርናው በሁሉም መስኮች እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ውጤታማ በመሆናቸው ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉመር ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በግብርናው በሁሉም መስኮች እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ውጤታማ በመሆናቸው ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉመር ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። በወረዳው በግብርና ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

Continue reading

ግንቦት 12/2016 ዓ/ም በክልሉ ብቸኛ የሆነው የጊቤ ሸለቆ ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ እየገጠሙት ያሉ ችግሮች በመቅረፍ በተገቢው እንዲጠበቅና እንዲለማ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የጊቤ ሸለቆ ብሄራዊ ፓርክ የበለጠ…

Continue reading

የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ወጣቶች በአደረጃጀት ዉስጥ ታቅፈዉ መንቀሳቀስ እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ሰፖርት መምሪያ ገለጸ።

የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ወጣቶች በአደረጃጀት ዉስጥ ታቅፈዉ መንቀሳቀስ እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ሰፖርት መምሪያ ገለጸ። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ አንሳ ለመምሪያችን በሰጡት መግለጫ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በባለሀብቱና በህብረተሰብ ተሳትፎ በ 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የተሰራው የአበሱጃ -ሱራ-አሸንጌ የጠጠር መንገድ የምርቃት ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።

በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በባለሀብቱና በህብረተሰብ ተሳትፎ በ 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የተሰራው የአበሱጃ -ሱራ-አሸንጌ የጠጠር መንገድ የምርቃት ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በተጨማሪም በደንበር ሱራ አሸንጌ መንገድ ሰራ ፕሮጀክት የዌራ…

Continue reading