ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ውብና ጽዱ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ሁሉም ህብረተሰብ በንቃት እንዲሳተፍ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አሳሰበ።

“ብክለት ይቁም ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ቃል የግንቦት ወር የአየር ብክለት ለመከላከል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በይፋ ተጀምራል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ…

Continue reading

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲ- ኢንዱስትሪ ትስስር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተፈራርመዋል።

የትምህርት ሚኒስትር የተቋማት ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዴስክ ኃላፊ አቶ ተሾመ ዳንኤል ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከኢንዱስትሪ ጋር በትስስር ቢሰራም በዘርፉ የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልተቻለም። ይህንን ለመቀየር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…

Continue reading

ተማሪዎች በክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።

የመምሪያው ኃላፊ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም የክልል አቀፍ ሞዴል ፈተና መጀመሩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ በ2016 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች በሀገር አቀፍና በክልል አቀፍ ፈተናዎች የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ እየተሰራ ይገኛል። በዞኑ በሚገኙ…

Continue reading

የዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስር ብቁ ተወዳዳሪ የሰው ሀይል ለማፍራት የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግና ተወዳዳሪ ኢንዱስትሪ ለመገንባት ሚናው ከፍተኛ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል ገለጹ።

የዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስር ብቁ ተወዳዳሪ የሰው ሀይል ለማፍራት የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግና ተወዳዳሪ ኢንዱስትሪ ለመገንባት ሚናው ከፍተኛ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል ገለጹ። ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲ- ኢንዱስትሪ ትስስር በጋራ…

Continue reading

የህብረት ስራ ማህበራት ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ የበለጠ መደገፍ እና ማብቃት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የህብረት ስራ ማህበራት ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ የበለጠ መደገፍ እና ማብቃት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት የህብረት ስራ ማህበራት የሪፎርምና የንቅናቄ…

Continue reading

ጉልባማ ከግሊመር ኦፍ ሆፕ ከተሰኘ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በ2023 የተሰሩ የልማት ስራዎች ርክክብና በ2024 በመከናወን ላይ የሚገኙ ተግባራት ያሉበት ደረጃ ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ የመስክ ምልከታ አካሂዷል፡፡

የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በመስክ ምልከታ ወቅት እንደገለጹት የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከግሊመር ኦፍ ሆፕ ጋር በመተባበር በትምህርት፣ በግብርና በጤናና በማህበር የተደራጁ ሴቶች ብድር…

Continue reading