በማዕከላዊ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ለ31 ማህበራት የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ።

በማዕከላዊ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ለ31 ማህበራት የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ። ከተማ አስተዳደሩ በጉብሬ ክፍለ ከተማ ጋሶሬና ኤዋን ተብለው በሚጠሩ አካባቢዎች ወደ አዲሱ ክልል ለመጡ…

Continue reading

በ2017 የትምህርት ዘመን በዞኑ በሚገኙ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በቅድመ መደበኛ እና በአንደኛ የክፍል ደረጃ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት የሚሰጥ በመሆኑ ተቋማቱ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ።

መምሪያው የጉራጊኛ ትምህርት መጽሀፍቶች ለማዳበር ለጉራጊኛ ትምህርት መምህራና ባለድርሻ አካላት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናና የምክክር መድ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወልደማርያም እንዳሉት በዞኑ የጉራጊኛ ቋንቋ በስርአተ…

Continue reading

2017 ዓ.ም በሁሉም የ2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የስራና ክህሎት ስልጠና ትምህርት እንደሚጀመር የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

2017 ዓ.ም በሁሉም የ2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የስራና ክህሎት ስልጠና ትምህርት እንደሚጀመር የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። ስልጠናው ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰሩ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ከትምህርት ስትሪንግና ቴክኒክ ኮሚቴዎች ጋር…

Continue reading

በእዣ ወረዳ መንግስትና ህብረተሰቡ በመቀናጀት የህብረተሰቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

በእዣ ወረዳ መንግስትና ህብረተሰቡ በመቀናጀት የህብረተሰቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በወረዳው እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን በማጠናከር የህብረተሰቡ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

Continue reading

የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በዞኑ በአዲስ የተዋቀሩ የፌዴሬሽንና የማህበር አደረጃጀቶች በትኩረት መስራት እንዳለባቸዉም ተገለጸ።

19/2016 ዓ.ም የጉራጌ ዞን የወጣቶች ፌዴሬሽንና ማህበር ለማጠናከር እና መልሶ ለማደራጀት ዞናዊ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። ወጣቶች የአገራችንና የክልላችንን ፈጣንና ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ፣ የተሟላ ሠላም ለማስፈንና ቀጣይነት ያለው የዴሞክራሲ ሥርዓት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ወንዝሬና ጎረት ቀበሌዎች ሜዳ ላይ ከመጸዳዳት ነጻ መሆናቸውን ተገለጸ።

በዞኑ ህብረተሰቡ የተሻሻሉ መጸዳጃ ቤቶች የመጠቀም ባህሉ ከመቼውም ጊዜ በላይ እያደገ በመምጣቱ “ጽዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው “ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር” ሀገራዊ ንቅናቄ ቀድሞ ለማሳካት እንደተቻለ የጉራጌ ዞን…

Continue reading