ለግብር ከፋዩ ማህበረሰብ የዘመነ አገልግሎት በመስጠት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ ለመሰብሰብ እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።

ለግብር ከፋዩ ማህበረሰብ የዘመነ አገልግሎት በመስጠት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ ለመሰብሰብ እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ከፌዴራል ገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች በኢ-ታክስ እና…

Continue reading

ኢትዮጵያ ያላትን የቡና እምቅ አቅም በሳይንስ ተደግፎ ሀገሪቱ ይበልጥ ተጠቃሚ እንድትሆን የዘርፉ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ ያላትን የቡና እምቅ አቅም በሳይንስ ተደግፎ ሀገሪቱ ይበልጥ ተጠቃሚ እንድትሆን የዘርፉ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ሳይንስ ማህበር አመታዊ ኮንፈረስ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የጉራጌ…

Continue reading

ከወልቂጤ እና አካባቢዋ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት የተሰጠ መግላጫ

የወልቂጤ ከተማና አካባቢዋ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት የአካባቢው ሰላም እና የሕዝቡ ደህንነት ለመጠበቅ በየደረጃው ከሚገኙ የጸጥታመዋቅር አመራር እና አባላት፣ ከየ መዋቅሪ አመራር እና ከሰላም ወዳድ ሕዝባችን ጋር በመቀናጀት በተሰሩ ስራዎች አበረታች…

Continue reading

የጉራጌ ብሔረሰብ አንድነትን የሚያጠናክሩ ልማቶች በማፋጠን ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ ማህበሩ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ።

የጉራጌ ብሔረሰብ አንድነትን የሚያጠናክሩ ልማቶች በማፋጠን ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ ማህበሩ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ባካሄደው አመታዊ ጉባኤው የተለያዩ የቀጣይ አቅጣጫዎች…

Continue reading

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በውጭና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ የጉራጌ ተወላጆችን በአንድነት በማሰባሰብ ብሔረሰቡ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ የልማት ስራዎችን ለመስራት ነው፤ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው

ይህን ያሉት የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አመታዊ ጉባኤው የብሔረሰቡ ተወላጆች በተገኙበት በአዱስ አበባ እያካሄደ በሚኝበት ወቅት ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በጉባኤው ላይ እንዳሉት የጉራጌ ልማትና…

Continue reading

ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት እያደረጉት ያለዉ በጎ እንቅስቃሴ አጠናክረዉ መቀጠል እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዲስትሪ መምሪያ አስታወቀ፡፡

ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት እያደረጉት ያለዉ በጎ እንቅስቃሴ አጠናክረዉ መቀጠል እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዲስትሪ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በጉራጌ ዞን እዣ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ያለበት ደረጃ ጉብኝት ተካሂዷል ። የጉራጌ ዞኑ ኢንቨስትመንት…

Continue reading