በዞኑ በተጠናቀቀው በጀት አመት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት በማጠናከር በቀጣይ ይበልጥ ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት ገለጹ።

የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት ካነሷቸው ጥያቄ መካከል በዞኑ በሁሉም ዘርፍ ህብረተሰቡን በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አበረታች በመሆናቸው በቀጣይም አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ብለዋል። በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የተሻለ ቢሆንም የመካናይዜሽንና…

Continue reading

የዞኑ ማህበረሰብ የቀድሞ የአባቶቹን አርአያ በመከተል በመንገድና በትምህርት መሰረተ ልማት ላይ እያደረጉት ያለው አበረታች እንቅስቃሴ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በአምበሊ ቀበሌ በህብረተሰብና በመንግስት ትብብር የተገነባው 20 ኪሎሜትር አዲስና ነባር የመንገድ ጥገና የጠጠር መንገድ ተመረቆ ለትራፊክ ክፍት ሆነ። የኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ኃይሌ…

Continue reading

የእምድብር ከተማ ልማት ይበልጥ በማፋጠን ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነች ከተማ እንድትሆን በትኩረት እንደሚሰራ ከተማ አስተዳደሩ ገለጿል።

በጉራጌ ዞን በእምድብር ከተማ አስተዳደር በበጀት አመቱ ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ…

Continue reading

ህገወጥ ተግባር ከመናኸሪያ ነቅሎ በመጣል እንደ ችግኝ ተከላ ህጋዊ አሰራር እንትከል” በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ መናኸሪያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ተተክሏል።

የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በችግኝ ተከላው ወቅት ተገኝተው እንዳሉት በዞኑ በዘንድሮ አመት ከ70 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን የሚተከል ሲሆን ከነዚህም 2ነጥብ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አብይና ቴክኒክ ኮሚቴ ከወረዳና ከከተማ አስተዳደር አብይና ቴክኒክ ኮሚቴዎች ጋር እንደ ሀገር በሚሰጠው የኢትዮ-ኮደርስ ስልጠና ዙሪያ በዙም ሚቲንግ ውይይት አካሂዷል።

በዞኑ ለ37 ሺህ 5 መቶ 3 የህብረተሰብ ክፍሎች የኢትዮ-ኮደርስ ስልጠና እንደሚሰጥ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ገለፀ ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ እንዳሉት…

Continue reading