ሰልጣኝ አመራሮች በመስክ ምልከታው ወቅት ያዩትን ምርጥ ተሞክሮ በማስፋት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገብረመስቀል ገለጹ።

ሰልጣኝ አመራሮች በመስክ ምልከታው ወቅት ያዩትን ምርጥ ተሞክሮ በማስፋት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገብረመስቀል ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወልቂጤ…

Continue reading

የመስክ ምልከታው በዞኑ ያሉ ጸጋዎች በአግባቡ ከተጠቀምን የጉራጌ ዞን በሁሉም ዘርፍ እምቅ ሀብት ያላት መሆኗን ያዩንበት ነው ሲሉ የጉራጌ ዞን 3ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ የአቅም ግንባታ ሰልጣኞች ገለጹ።

በማእከላዊ አትዩጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የአቅም ግንባታ ሰልጠኞች በቸሀ ወረዳ የተሰሩ የተለያዩ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ አድርገዋል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ…

Continue reading

ከጥቅምት 12/2017 ዓም ጀምሮ “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነው ።

ከጉራጌ ዞን የተወጣጡ ከ150 በላይ የመንግሥት አመራሮች በዛሬው እለት በእዣ ወረዳ ቲናው አበባ ልማት ፡ ሸህረሞ ቀበሌ ኩታ ገጠም የለማው የጤፍ ማሳ እና በየስራ ቀበሌ የፍራፍሬ መንደር የሆነው የጒፈ የልማት…

Continue reading

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወልቂጤ ማዕከል 3ኛ ዙር የአቅም ግንባታ ሰልጣኝ አመራሮች በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ሰነንና ቆረፍቻ ቀበሌ በኩታ ገጠም የለማው የገብስ ማሳ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ።

የብልጽግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የአመራሮች “የህልም ጉልበት እምርታዊ እድገት” ስልጠና በወልቂጤ ማዕከል እየወሰዱ ይገኛሉ። በወረዳው በሰነንና ቆረፍቻ ቀበሌ 3መቶ 88 ወጣቶች፣ አርሶ አደሮችና ሴቶች በ103 ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም ያለሙት…

Continue reading

ስልጠናው ሰልጣኝ አመራሮች በንድፈ ሀሳብና በነባራዊ እውነታዎች ተደግፎ በሚሰጠው ስልጠና በየደረጃው ያለው አመራር ሀገራዊ ፣ቀጠናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ሁኔታዎችን ተገንዝቦ ወቅቱን የዋጀና ውጤታማ አመራር ለመስጠት ያለመ ነው።

በዚህም ሰልጣኞች በንድፈሀሳብ የወሰዱትን ስልጠና በተግባር ለማዋሀድና ለመመልከት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ በጉራ ወልቂጤ ከተማ የለሙ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የጤፍ እና የበቆሎ ማሳዎች እንዲሁም ፋብሪካዎች እየጎበኙ ሲሆን እንደ ሀገር ለተጀመረው የሌማት…

Continue reading

የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስራዎች በትኩረት እየተሰሩ መሆናቸው የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ገለጸ፡፡

በጉራጌ ዞን እኖር እና እኖር ኤነር መገር ወረዳዎች የተለያዩ የወባ በሽታ ወረርሽን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው። በየመዋቅሮቹ የተጀመሩ የወባ ወረርሽኝ መከላከል እና መቆጣጠር ላይ ያለውን ግንዛቤ ማሳደግ፣ በመከላከሉ ላይ…

Continue reading