የጉራጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2017 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ከፖሊስ አባላትና ከሚመለከታቸዉ ባለ ድርሻ አካላት በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። የጉራጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ገና ደገሙ እንዳሉት በዞኑ የሚፈለገዉ ሰላም እንዲመጣ ከአጎራባች ወረዳዎች ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ አስረድተዋል። ባለፉት ሶስት ወራት የጸጥታ አካሉ ከማህበረሰቡ ጋር በመሆን በተሰሩ… Continue reading
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአንድ ቋት ብሄራዊ ዋሽ ፕሮግራም አፈጻጸም ዙሪያ ከሳውዲ አረቢያ የዋሽ ፕሮግራም ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአንድ ቋት ብሄራዊ ዋሽ ፕሮግራም አፈጻጸም ዙሪያ ከሳውዲ አረቢያ የዋሽ ፕሮግራም ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም. (ው.ኢ.ሚ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ… Continue reading
የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በተለያዩ የስልጠና ዘርፎች የሚያሰለጥናቸዉ ተማሪዎች እየተቀበለ ይገኛል። የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በተለያዩ የስልጠና ዘርፎች የሚያሰለጥናቸዉ ተማሪዎች እየተቀበለ ይገኛል። ኮሌጁ የአካባቢ ጸጋን መሰረት ባደረገ መልኩ ገበያ ተኮር የሆኑ ስልጠናዎች በመስጠት ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች… Continue reading
ዜና ሹመትየጉራጌ ዞን አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶች ሰጥቷል። በዚሁ መሰረት:- 1, አቶ ሙራድ ረሻድ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ2, አቶ ሚነወር ሃያቱ የዞኑ ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ3, አቶ እንዳለ ስጦታው የጉራጌ ዞን ደንና አካባቢ ጥበቃ መምሪያ ኃላፊ4, ወይዘሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ… Continue reading
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ ዙር 12ኛ አመት 8ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ሙራድ ከድር የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ተጠባባቂ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። በጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳደር እና የግብርና መምሪያ ሀላፊ አቶ አበራ ወንድሙ አቅራቢነት አቶ ሙራድ ከድር በእጩነት ቀርበው የምክር ቤት አባሉ በሙሉ ድምፅ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ተጠባባቂ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። አቶ… Continue reading
ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማራቸው የትምህርት ጥራት ከማረጋገጥ ባለፈ ቋንቋው ይበልጥ እንዲያድግ ሚናው ከፍተኛ በመሆኑ በዘርፉ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የጉመር ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት በዞኑ በ8መቶ 60 ቅድመ መደበኛና አጸደ ህጻናት እና በ403 በመንግስትና በግል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመደበኛነት ከመስጠት ባለፈ በ18 ትምህርት ቤቶች የ2ኛ ክፍል የሙከራ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል።… Continue reading