በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ በወልቂጤ ማእከል ለሶስተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ በወልቂጤ ማእከል ለሶስተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል…

Continue reading

ጥቅምት 22/2017በሁሉም መስኮች እምርታዊ ለውጥ በማሳየት ዞናችን ብሎም ክልላችንን የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ ይጠበቅብናል ሲሉ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ተናገሩ።

አቶ ላጫ ይህንን ያሉት በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ በወልቂጤ ማእከል ለሶስተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ…

Continue reading

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት ባለሙያተኞች የክህሎትና የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ ለ3 ተከታታይ ቀን እየተሰጠ ነዉ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት ባለሙያተኞች የክህሎትና የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ ለ3 ተከታታይ ቀን እየተሰጠ ነዉ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ዋና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የአሞገራ አፍጥር ቀበሌ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንዲበቃ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለ ስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ምስጋናዉ ማቲዮስ፣ የቢሮው የየዘርፉ ኃላፊዎች፣ የጉብሬ ዲስትሪክት ስራ አስኪያጅ፣ የእኖር ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ መብራቱ ተክሌን ጨምሮ ሌሎች የወረዳዉ አመራሮች የአሞገራ…

Continue reading

በዞኑ እንደጋኝ ወረዳ በመኸር እርሻ ልማት የለማው የስንዴ ማሳ፣ የሌማት ትሩፋትና የፍራፍሬ ስራዎች የመስክ ምልከታ አድርገዋል።

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በመስክ ምልከታው ወቅት እንዳሉት በዞኑ በግብርና በሁሉም ዘርፍ የአርሶ አደሩ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች ናቸው። በተለይም በመኸር እርሻ ልማት ጤፍ፣ ስንዴ፣…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በመኸር እርሻ ልማት የለማው የስንዴ ማሳና የሌማት ትሩፋት ስራዎች የመስክ ምልከታ እያደረጉ ይገኛል።

የዞኑ አርሶ አደር ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆኑን ተጠቁሟል። በመስክ ምልከታው የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ፣ የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገብረመስቀል፣ የዞኑ…

Continue reading