ተስፋ ንዳ “ጉዞ ጉራጌ 3” የጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ለመጎብኘት ወደ ጉራጌ ዞን ለመጡ የሚዲያ ባለሙያዎች የጉራጌ ዞን አስተዳደር አቀባበል አደረገላቸው።

ተስፋ ንዳ “ጉዞ ጉራጌ 3” የጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ለመጎብኘት ወደ ጉራጌ ዞን ለመጡ የሚዲያ ባለሙያዎች የጉራጌ ዞን አስተዳደር አቀባበል አደረገላቸው። በጉራጌ ዞን የሚገኙ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የቱሪዝም ሀብቶችና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በሴቶች የልማት ህብረት እየተሰሩ ያሉ ዉጤታማ ስራዎች ወደ ሌሎች አካባቢዎች ማስፋት እንደሚገባ የፌዴራል ሴቶች ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ከፌዴራል ፣ከክልል እና ከዞን የተዉጣጡ የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳና በወልቂጤ ከተማ በሴቶች የልማት ህብረት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ተዛዙረዉ ጎብኝተዋል። በቸሃ ወረዳ አዘር ቀበሌ ቆሮሚያ የሴቶች የልማት ህብረትና…

Continue reading

ጥቅምት 23/ 2017 ዓ.ምከተረጂነት ወደ ምርታማነት የሰብአዊ ድጋፍ በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በኩታ ገጠም የለማው የጤፍ ማሳ አበረታች መሆኑን የጉራጌ ዞን አደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽህፈት…

Continue reading

ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት መወሰኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡

ወልቂጤ ከተማ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ መስፈርቶችን ባለማሟላቱ ከፕሪሚየር ሊጉ መሰረዙ ይታወሳል፡፡ ክለቡ የውድድር ፈቃድ መስፈርቶችን እንዲያሟላ በተሰጠው ጊዜ መሰረት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚጠይቀውን…

Continue reading

ህብረተሰቡ ተገቢውን ፍትህ በአቅራቢያው ማግኘት እንዲችል የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት በወልቂጤ ከተማ እንዲያቋቁም ተጠየቀ።

ህብረተሰቡ ተገቢውን ፍትህ በአቅራቢያው ማግኘት እንዲችል የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት በወልቂጤ ከተማ እንዲያቋቁም ተጠየቀ። የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ የጠበቆችና የባለድርሻ አካላት ፎረም በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ፍትህ…

Continue reading

ህብረተሰቡ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ሳይደናበር የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ መጠበቅ እንዳለበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳሰበ፡፡

ህብረተሰቡ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ሳይደናበር የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ መጠበቅ እንዳለበት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳሰበ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን…

Continue reading