የጤና ተቋማት ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት የህበረተሰቡ ጤና እንዲጎለብት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶች በማስቀጠተል ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎች ለመከላከል እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት ተግባር አፈጻጸም ግምገማና… Continue reading
በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፉን ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው የ2016 አፈጻጸም ግምገማና የ2017 ዓ.ም እቅድ ላይ አመታዊ ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ እካሂዷል። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ በዚህ ወቅት በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን የሳይንስና… Continue reading
በእኖር ወረዳ እየተሰሩ ያሉ የፓርቲና የመንግስት የልማት እንቅስቃሴዎች ምርጥ ተሞክሮ ሊሆኑ የሚችሉ መሆናቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ሱፐርቪዥን ቡድን ገለጸ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልና የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ የሱፐርቪዥን ልዑካን ቡድን በእኖር ወረዳ ሲያደርግ የነበረውን የሱፐርቪዥን ስራ መጠናቀቁን የእኖር ወረዳ ብልፅግና ፖርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ። የሱፐርቪዥን ቡድኑም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ… Continue reading
የዞኑ ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መምሪያው በሁሉም ዘርፍ እየሰራቸው ያሉ ስራዎችን በቀጣይም ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ። የዞኑ ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መምሪያው በሁሉም ዘርፍ እየሰራቸው ያሉ ስራዎችን በቀጣይም ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ። የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም እና የ2017… Continue reading