የጉራጌ ባህላዊ እሴቶች በማጥናት ፣ዶክመንት በማድረግና ለትውልድ እንዲተላለፉ በሚደረገው ጥረት የበኩሉን እንደሚወጣ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ። የይህ የተባለው የጉራጌ ዞን 7ኛው የመስቀል ፌስቲቫል በእኖር ወረዳ በጋህራድ ጀፎሮረ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በተከበረበት ወቅት ነው። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የቅርስ ተመራማሪ ዳይሬክተር ዶ/ር ታደሰ ሰለሞን ፌስቲቫሉ የተጀመሩ የጥናት ስራዎች… Continue reading
የጉራጌ የመስቀል በዓል የአከባበር ስርዓት የአደባባይ በዓል ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። 7ኛው ዙር መስቀል በጉራጌ ልዩ ፌስቲቫል በዞኑ በእኖር ወረዳ በገሀራድ ቀበሌ ቱባ ባህላዊ… Continue reading
ዩኒየኑ አባል ማህበራት ለማጠናከርና በቀጣይ ተግባራት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡ የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምህረት ወንበርጋ በመድረኩ ላይ እንዳሉት በአሁኑ ጊዜ አድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን አጠቃላይ ተቋማዊ የስራ እንቅስቃሴው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ በመምጣት ላይ ነው፡፡… Continue reading
ከዞኑ ተቋማት የተደረገላቸው ድጋፍ የነበረባቸውን የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ እጥረት እንደሚቀርፍላቸው እና በርቱው እንደሚማሩ የሞራል ስንቅ እንደሚሆናቸው የወልቂጤ ማረሚያ ተማሪዎች ተናገሩ። የወልቂጤ ማረሚያ ከጎልማሶች ትምህርት ጀምሮ በምደበኛው ትምህርት ከ1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ከ300 በላይ የህግ ታራሚ ተማሪዎች በማስተማር ላይ እንደሚገኝ ከማረሚያው የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አበራ ወንድሙ… Continue reading
የጉራጌ ቀዬ እጁን ዘርግቷል።እኖር ‘ነዎር’ ብሎ ሰው እየጠበቀ ነው። (ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም – ለድሬ ቲዩብ) (ተጓዡ ጋዜጠኛ ጉራጌ ምድር ገብቷል። የጉራጌ ቀዬ እንግዳ ለመቀበል “የተንቢ” እያለ ነው ይለናል። እኖር ደርሼ የጉንችሬን ዙሪያ ገባ ማሰስ ጀመርኩ ሲል ትረካውን ይጀምራል።)መስከረም… Continue reading
የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማረያም በዚህ ጉዳይ ላይ በሰጡት ገለጻ የ2017 የትምህርት ዘመን በዞኑ መስከረም 7/ 2017 ትምህርት በይፋ መጀመሩ አስታውቀዋል። ትምህርት ከመጀመሩ በፊት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን ንቅናቄ የመፍጠር ፣የመማርያ ክፍሎች እድሳት እና ጥገና የማድረግ ፣የመማሪያ ቁሳቁሶች የማሟላት ፣በአጠቃላይ ትምህርት ቤቶች ዝግጁ የማድረግ ስራዎች መከናወናቸው ተናግረዋል። ትምህርት ቤቶች የውስጥ… Continue reading