በዞኑ በኢንቨስትመንት በሁሉም ዘርፍ ያሉ አማራጮችን በተገቢው በመጠቀም ውጤታማ ስራ ለመስራት በዘርፉ ያሉ ማነቆዎችን መፍታት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ ገለጸ።

መምሪያው በ2016 ዓ.ም የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ የአፈጻጸም ግምገማ ግብረ መልስ፣ የኢንቨስትመንት አማራጮችና ሌሎችም ላይ ከወረዳው አመራሮች ጋር ውይይት አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ አመተሩፍ ሁሴን…

Continue reading

የጤና ተቋማት ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት የህበረተሰቡ ጤና እንዲጎለብት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶች በማስቀጠተል ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎች ለመከላከል እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት ተግባር አፈጻጸም ግምገማና…

Continue reading

በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፉን ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 አፈጻጸም ግምገማና የ2017 ዓ.ም እቅድ ላይ አመታዊ ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ እካሂዷል። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ በዚህ ወቅት በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን የሳይንስና…

Continue reading

በእኖር ወረዳ እየተሰሩ ያሉ የፓርቲና የመንግስት የልማት እንቅስቃሴዎች ምርጥ ተሞክሮ ሊሆኑ የሚችሉ መሆናቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ሱፐርቪዥን ቡድን ገለጸ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልና የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ የሱፐርቪዥን ልዑካን ቡድን በእኖር ወረዳ ሲያደርግ የነበረውን የሱፐርቪዥን ስራ መጠናቀቁን የእኖር ወረዳ ብልፅግና ፖርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ። የሱፐርቪዥን ቡድኑም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ…

Continue reading

የዞኑ ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መምሪያው በሁሉም ዘርፍ እየሰራቸው ያሉ ስራዎችን በቀጣይም ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ።

የዞኑ ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መምሪያው በሁሉም ዘርፍ እየሰራቸው ያሉ ስራዎችን በቀጣይም ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ። የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም እና የ2017…

Continue reading