የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለወንድም የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ የኢሬቻ በዓል አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የምስጋና በዓል የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው ፈጣሪው ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ላሸጋገረው አምላክ ምስጋና የሚያቀርብበ።… Continue reading
የሴቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ከመቼዉም ጊዜ በላይ በቅንጅት መሰራት እንዳለበት ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች መምሪያ የ2016 ዓመተ ምህረት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዓመተ ምህረት የግብ ስምምነት መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሄዷል። በመድረኩ የተገኙት የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ረዳት… Continue reading
በዞኑ ቸሃ ወረዳ በመኸርና በበልግ እርሻ ልማት የለማው የጤፍና የበቆሎ ማሳዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ። በዞኑ ቸሃ ወረዳ በመኸርና በበልግ እርሻ ልማት የለማው የጤፍና የበቆሎ ማሳዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳደሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ እንዳሉት በዞኑ በመኸር እርሻ ልማት በጤፍ… Continue reading
ለመስቀል በዓል ወደ ሀገር ቤት የገቡ እንግዶች ሲመለሱም ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ። በአገኙት የትራንስፖርት አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸው ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ገለጹ። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለፁት ጉራጌ የመስቀል በዓል በድምቀት የሚያከብረው እንደመሆኑ መጠን አረፋንም መነሻ በመድረግ… Continue reading
https://www.facebook.com/100064792596360/posts/pfbid0f5nNdgUSCyTLrJZ58eoAPXW8QhdNu11jCd8kgzDsJvKD2VmqCueQSnphmA8tQuvwl/?app=fbl Continue reading
የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የወኃ ላይ ቀዘፋ፤ የተራራ ላይ የብስክሌት እና የእግር ጉዞ ተካሄደ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የወኃ ላይ ቀዘፋ፤ የተራራ ላይ የብስክሌት እና የእግር ጉዞ ተካሄደ በስፋት ያልተዋወቁ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የወኃ ላይ ቀዘፋ፤ የተራራ ላይ የብስክሌት እና የእግር ጉዞ መካሄዱን… Continue reading