የመስቀል ድባብ አስተጋባ።

➨የመስቀል ድባብ አስተጋባ። ➽እኖር ጋሃራድ ጀፎረ ላይ በሰባተኛው የመስቀል ፌስቲቫል በዓሉን አብስራለች። (©ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ)➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ ጋርሃድ ታድሏት። እንዲህ ያለ የኩነት ዓለም፣ ውብ መስክ፣ ንፁህ አደባባይ፣ አስደናቂ ጀፎረ። እኖር…

Continue reading

የጉራጌ ባህላዊ እሴቶች በማጥናት ፣ዶክመንት በማድረግና ለትውልድ እንዲተላለፉ በሚደረገው ጥረት የበኩሉን እንደሚወጣ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ።

የይህ የተባለው የጉራጌ ዞን 7ኛው የመስቀል ፌስቲቫል በእኖር ወረዳ በጋህራድ ጀፎሮረ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በተከበረበት ወቅት ነው። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የቅርስ ተመራማሪ ዳይሬክተር ዶ/ር ታደሰ ሰለሞን ፌስቲቫሉ የተጀመሩ የጥናት ስራዎች…

Continue reading

የጉራጌ የመስቀል በዓል የአከባበር ስርዓት የአደባባይ በዓል ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። 7ኛው ዙር መስቀል በጉራጌ ልዩ ፌስቲቫል በዞኑ በእኖር ወረዳ በገሀራድ ቀበሌ ቱባ ባህላዊ…

Continue reading

ዩኒየኑ አባል ማህበራት ለማጠናከርና በቀጣይ ተግባራት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡

የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምህረት ወንበርጋ በመድረኩ ላይ እንዳሉት በአሁኑ ጊዜ አድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን አጠቃላይ ተቋማዊ የስራ እንቅስቃሴው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ በመምጣት ላይ ነው፡፡…

Continue reading

ከዞኑ ተቋማት የተደረገላቸው ድጋፍ የነበረባቸውን የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ እጥረት እንደሚቀርፍላቸው እና በርቱው እንደሚማሩ የሞራል ስንቅ እንደሚሆናቸው የወልቂጤ ማረሚያ ተማሪዎች ተናገሩ።

የወልቂጤ ማረሚያ ከጎልማሶች ትምህርት ጀምሮ በምደበኛው ትምህርት ከ1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ከ300 በላይ የህግ ታራሚ ተማሪዎች በማስተማር ላይ እንደሚገኝ ከማረሚያው የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አበራ ወንድሙ…

Continue reading

የጉራጌ ቀዬ እጁን ዘርግቷል።እኖር ‘ነዎር’ ብሎ ሰው እየጠበቀ ነው።

(ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም – ለድሬ ቲዩብ) (ተጓዡ ጋዜጠኛ ጉራጌ ምድር ገብቷል። የጉራጌ ቀዬ እንግዳ ለመቀበል “የተንቢ” እያለ ነው ይለናል። እኖር ደርሼ የጉንችሬን ዙሪያ ገባ ማሰስ ጀመርኩ ሲል ትረካውን ይጀምራል።)መስከረም…

Continue reading