ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ወቅታዊ፣ ሚዛናዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ የግብ ስምምነት ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በዞኑ እየተከናወኑ…

Continue reading

የጉመር ወረዳ ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 43ኛ መደበኛ ጉባኤ የወረዳው የ2017 ዓ.ም በጀት 297,134,270 ብር አጽድቋል።

የጉመር ወረዳ ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 43ኛ መደበኛ ጉባኤ የወረዳው የ2017 ዓ.ም በጀት 297,134,270 ብር አጽድቋል። ም/ቤቱ ባካሄደው ጉባኤ የወረዳው ም/ቤት የ2016 ማጠቃለያ ሪፖርትና የ2017 እቅድ እንዲሁም…

Continue reading

የ2017 ዘመን መለወጫ አዲስ ዓመት በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡

የ2017 ዘመን መለወጫ አዲስ ዓመት በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉን አዲስ ተስፋ እና ምኞት በመሻት ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ደማቅ ስነ ስርዓቶች ያከብሩታል። ክረምቱ ተሸኝቶ ጋራ ሸንተረሩ በአረንጓዴ ልምላሜ ደምቆ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል ለመላው የዞናችን ማህበረሰብ ብሎም ኢትዮጵያውያን ለአዲሱ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል ለመላው የዞናችን ማህበረሰብ ብሎም ኢትዮጵያውያን ለአዲሱ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አዲሱ አመት የሰላም የጤና እና የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።…

Continue reading

ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ህብረተሰቡ ህገወጥነትን በመከላከል ከመንግስት ጎን ሊቆም እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ እንዳለ ስጦታው አሳሰቡ።

በከተማው በተጠናቀቀው በጀት አመት 1 መቶ 67 ሄክታር መሬት ማስመለስ መቻሉን ተጠቆመ። የወልቂጤ ከተማ ከንቲባ አቶ እንዳለ ስጦታው እንዳለት ከዚህ በፊት የነበሩ ብልሹ አሰራሮችን በማስተካከል በተለይም የህዝብና የመንግስት መሬቶች ለህዝብ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አስተዳዳር ለዞኑ ህዝቦች እና ለመላው ኢትዮጵያዉያን እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱ ይገልፃል።

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በተጠናቀቀው በጀት አመት በሀገራችን በተለይም በዞናችን ህብረተሰባችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል ብለዋል። በግብርና ፣ በትምህርት፣ በጤና በመንገድና በጸጥታው ዘርፎች ላይ የተመዘገቡ ውጤቶች…

Continue reading