Month: August 2024
የዞኑ ማህበረሰብ የቀድሞ የአባቶቹን አርአያ በመከተል በመንገድና በትምህርት መሰረተ ልማት ላይ እያደረጉት ያለው አበረታች እንቅስቃሴ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።
የእምድብር ከተማ ልማት ይበልጥ በማፋጠን ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነች ከተማ እንድትሆን በትኩረት እንደሚሰራ ከተማ አስተዳደሩ ገለጿል።
ህገወጥ ተግባር ከመናኸሪያ ነቅሎ በመጣል እንደ ችግኝ ተከላ ህጋዊ አሰራር እንትከል” በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ መናኸሪያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ተተክሏል።
የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በችግኝ ተከላው ወቅት ተገኝተው እንዳሉት በዞኑ በዘንድሮ አመት ከ70 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን የሚተከል ሲሆን ከነዚህም 2ነጥብ…