በጉራጌ ዞን እኖር ኤነር መገር ወረዳ በኤነር አማኑኤል ገዳም ቅጥር ግቢ የአቮካዶ ችግኞችን ተተክሏል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የካልም ፕሮጀክት አስተባባሪና የቢሮ ተወካይ አቶ ስለሺ ደሳለኝ በችግኝ ተከላው ተገኝተው እንዳሉት በክልሉ በአንድ ጀንበር 5ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ተደርጓል። ሁሉም የመንግስትና የግል ተቋማት ከ100 እስከ… Continue reading
የአርሶ አደሩ የግንዛቤ ለውጥ በመፈጠሩ በሁሉም ቀበሌዎች በቆሎን በክላስተር ማልማት መቻሉን ተገለፀ። በበልግ ከታቀደው 40 ሺህ ሄክታር ውስጥ 33 ሺህ 5 መቶ 60 ሄክታር በዘር በመሸፈን ወረዳው የበቆሎ ቤልት ማድረግ መቻሉ ተገልጿል። በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ካሱ ጁሃር በግብርናው… Continue reading
በጉራጌ ዞን ነሀሴ 17 በአንድ ጀንበር ከ1 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በዞኑ እዣ ወረዳ ኔሸ ቀበሌ ነሀሴ 17 የሚካሄደው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ምልከታ ተደርጓል። የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ውጤታማ እንዲሆን ሁሉም የዞኑ ማህበረሰብ… Continue reading
የክልሉ ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው የተሾሙት አቶ ሙስጠፋ ኢሳ እና የቢሮው ምክትል ኃላፊዎች ከተቋሙ ስራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ በዛሬው እለት ስራቸው በይፋ ጀምረዋል። የክልሉ ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው የተሾሙት አቶ ሙስጠፋ ኢሳ እና የቢሮው ምክትል ኃላፊዎች ከተቋሙ ስራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ በዛሬው እለት ስራቸው በይፋ ጀምረዋል። በዚሁ መሰረት አዲሶቹ… Continue reading
ቀልጣፋና ደበኛ ተኮር የአገልግሎት አሰጣጥ ተከትሎ በመስራቱ በተጠናቀቀው በበጀት ዓመት ከ19 ዲስትሪክቶች መካከል 1ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ መሆኑን ኦሞ ባንክ የወልቂጤ ዲስትሪክ አስታወቀ፡፡ ባንኩ ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት በመጠንና በጥራት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ የኦሞ ባንክ የወልቂጤ ዲስትሪክት ስራ አስኪያጅ አቶ መለሰ ፀጋዬ ገለጹ፡፡ የኦሞ ባንክ የወልቂጤ ዲስትሪክት ስራ አስኪያጅ አቶ መለሰ ፀጋዬ በሰጡት መግለጫ… Continue reading
የመገናኛ ብዙኃን የተረጂነት አስተሳሰብን በመለወጥ ዜጎች ሰርቶ መለወጥ እንደሚቻል ተረጂነት ሃገራዊ ክብርንም የሚነካ መሆኑን በማስረዳትና ግንዛቤ በመፍጠር በኩል ከፍተኛ ኃላፊነት ተጥሎባችኋል- ሰላማዊት ካሳ- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመተባበር የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ ላይ ለሁለት ቀናት የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና… Continue reading