የጉራጌ ዞን አስተዳደር አጠቃላይ ስራዎች ዲጂታላይዝድ ለማድረግ ተቀራርበዉ እንደሚሰሩ የአይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ካምፓኒ ስራ አስኪያጅ ወጣት ኢዘዲን ካሚል አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊና አጠቃላይ ባለሙያተኞች የአይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ካምፓኒና የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስትቲዩት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ… Continue reading
በዞኑ የመጣው አንጻራዊ ሰላም በማጠናከር የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በዘርፉ ይበልጥ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ። የጉራጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2016 ዓ.ም የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት ምስረታና የጸጥታው ምክር ቤት የጋራ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ… Continue reading
የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል መንግስት የ3 አመት የፍትህ ትራንስፎርሜሽን እቅድ በማዘጋጀት ወደ ተግባር የገባ ሲሆን ከፌደራል ጀምሮ በየደረጃው በሚገኙ የምክር ቤት አፈጉባኤዎች እየተመራ እንደሚገኝ አስገንዝበዋል። መምሪያው የ2016 በጀት አመት የማጠቃለያ እቅድ አፈጻጸም በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። እንደ አቶ ኤልያስ ገለጻ በፍትህ ትራንስፎርሜሽን ትኩረት ከተሰጣቸው አስር ዘርፎች መካከል አንዱ የሽምግልና ስርዓት ማጠናከር ሲሆን ህብረተሰቡ በአቅራቢያው ጉዳዩን እንዲፈታ… Continue reading
ሰኔ 19/2016ዓ.ምበጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስተር በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ከ57 ሚሊዮን 44 ሺህ 8 መቶ ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የመቆርቆር የንጹህ መጠጥ ውሃ… Continue reading
የዞኑ አስተዳደር ክለቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን የሚያደርገውን እገዛ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ገለጸ። የቸሃ የጆካ እግርኳስ ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ጉራጌ ዞን በመወከል ሻምፒዮና መሆኑን ተከትሎ በሀገር አቀፍ የክለቦች ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ ወደ ድሬዳዋ ያቀናል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና… Continue reading
በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ በክልሉ መንግስት በጀት በ15 ሚሊየን ብር የተገነባው የወዲቶ ከተማ ጤና ጣበያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በምርቃቱ የተገኙት የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሽመልስ ዋንጌሮ እንደገለፁት በጤና ጣበያው በተለይ እናቶችና ህጻናት ሞት ለመቀነስ፣በየጊዜው የሚከሰቱ በሽታዎችን በአፋጣኝ መቆጣጠር፣የአካባቢ ንጽህና የመጠበቅና ሌሎችም የጤና ተግባራት አጠናክሮ መስራት… Continue reading