የዞኑ አስተዳደር ክለቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን የሚያደርገውን እገዛ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ገለጸ።

የቸሃ የጆካ እግርኳስ ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ጉራጌ ዞን በመወከል ሻምፒዮና መሆኑን ተከትሎ በሀገር አቀፍ የክለቦች ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ ወደ ድሬዳዋ ያቀናል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ በክልሉ መንግስት በጀት በ15 ሚሊየን ብር የተገነባው የወዲቶ ከተማ ጤና ጣበያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

በምርቃቱ የተገኙት የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሽመልስ ዋንጌሮ እንደገለፁት በጤና ጣበያው በተለይ እናቶችና ህጻናት ሞት ለመቀነስ፣በየጊዜው የሚከሰቱ በሽታዎችን በአፋጣኝ መቆጣጠር፣የአካባቢ ንጽህና የመጠበቅና ሌሎችም የጤና ተግባራት አጠናክሮ መስራት…

Continue reading