ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ ሁሉም ሰው ሊጠብቀው እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተመስገን ካሳ ገለጹ።

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ ሁሉም ሰው ሊጠብቀው እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተመስገን ካሳ ገለጹ። በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከዳርጌ ከተማና በአጎራባች ቀበሌዎች ከሚገኙ የህብረተሰብ…

Continue reading

ለበርካታ ዓመታት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ ሲነሳ የነበረው የመቆርቆር የንፁህ መጥጥ ውሃ ተደራሽነት ለማረጋገጥ እና ስራው ለማስጀመር ከጨረታ አሸናፊው ተቋራጭ ጋር ርክብክብ መካሄዱ የምሁር አክሊል ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

በምሁር አክሊል ወረዳ ስር ከሚገኙት ቀበሌዎች ውስጥ የመቆርቆር ቀበሌ የውሃ ችግር አንዱ መሆኑን እና የአካባቢው ማህብረሰብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ እንደ ነበረ የምሁር አክሊል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብስራት ገብሩ ገልፀዋል።…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ለመንገድ ልማት ስራ የተሰጠው ልዩ ትኩረት አበረታች ነው ሲሉ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሰረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ ገለጹ።

በህብረተሰቡ፣ በባለሀብቱና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የመንገድ ንቅናቄ አጠናክሮ በማስቀጠል በዞኑ ያሉ ቀበሌዎችን እርስ በርስ የማገናኘት ስራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ በኦገር ቀበሌ በማህበረሰቡና…

Continue reading

የከተሞች ጽዳትና ውበት በመጠበቅ ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ።

“ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምራት ውድማ በመድረኩ ላይ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ…

Continue reading

ኢንተርፕራይዞች ጥራትና ተወዳዳሪነት ያለው ምርት በማምረት ወደ ኢንደስትሪ እንዲሸጋገሩ በዘርፉ ያሉ ማነቆዎችን በቅንጅት መፍታት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ።

የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ስራ ዕድል ፈጠራ ምክርቤትና የባዛርና ኤግዚብሽን መድረክ አካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በወቅቱ እንዳሉት ሀገሪቷ የያዘችውን…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ ለግንባር ቀደም ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ እየተሰጣቸው ይገኛል።

የክልሉ ረዳት የመንግስት ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፓለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ይሁን አሰፋ እንደገለጹት ለክልሉ ልማትና የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ የወጣቶችና የሴቶች ተሳትፎ ወሳኝ ነዉ። ለክልሉ እንደአንድ ፀጋ የሚቆጠር…

Continue reading