እንደ ሀገር ያሉ እምቅ አቅሞችን አቀናጅቶ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ ሁሉም በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጸጋዬ ማሞ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉአላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ሀሳብ ሕዝባዊ የዉይይት መድረክ ተካሂዷል። በህዝባዊ የውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ…

Continue reading

ከተረጂነት ለመላቀቅና የአርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በግብርናው ዘርፍ በትኩረት መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በዞኑ በዘንድሮ በተቀናጀ የመኸር እርሻ ልማት ስራ ከ97 ሺህ 408 ሄክታር መሬት በላይ በተለያዩ ሰብሎች እንደሚለማ የዞኑ ግብርና መምሪያ ተገለጸ። መምሪያው የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የመኸር ግብርና ልማት ስራዎች የንቅናቄ መድረክ…

Continue reading

በዞኑ የ2016 ዓ.ም ክልላዊ የ8ኛ ክፍልና ዞናዊ የ6ኛ ክፍል የእርከን ማጠቃለያ ፈተናዎች ፍጹም ሰላማዊና ከኩረጃ ነጻ በሆነ መልኩ ለመስጠት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ።

በዞኑ የ2016 ዓ.ም ክልላዊ የ8ኛ ክፍልና ዞናዊ የ6ኛ ክፍል የእርከን ማጠቃለያ ፈተናዎች ፍጹም ሰላማዊና ከኩረጃ ነጻ በሆነ መልኩ ለመስጠት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

Continue reading

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራር አካዳሚ በእውቀት፥ በክህሎትና በአመለካከት የበለፀገ ዜጋ ለማፍራት እያደረገ ያለው ተግባር አበረታች መሆኑ የክልሉ ምክር ቤት ገለጸ።

አካዳሚዉ በመንግሥት ተቋማት ግንባር ቀደም ፈፃሚዎች ለማብቃት በወልቂጤ ከተማ ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቋል። የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ግዛቸዉ ዋሌራ እንደተናገሩት አመራር…

Continue reading

በማህበረሰቡና በባለሀብቱ 2መቶ 35 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ ከ2 መቶ 50 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ልማት ስራ መሰራቱ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

ቀደምት አባቶቻችን በመንገድ ልማት ስራ ያሳዩት አርዓያነት አሁንም አጠናክረን እናስቀጥላለን ሲሉ አንዳንድ ያነጋገርናቸው የዞኑ ነዋሪዎች ገልፀዋል። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ከድር በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የመንገድ…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም በማምረት አርሶ አደሩ ተጠቃሚ እየሆነ መምጣቱን የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ክልላዊ የቡናና የሮዝመሪ ችግኝ ተከላና የበቆሎ፣ የቡናና የሮዝመሪ ማሳ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሪዱዋን ከድር በመስክ ምልከታ ላይ…

Continue reading