ለዜጎች የክህሎት መር ስልጠናዎችን በመስጠት በሀገር ውጭና በሀገር ውስጥ የስራ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ለዜጎች የክህሎት መር ስልጠናዎችን በመስጠት በሀገር ውጭና በሀገር ውስጥ የስራ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና…

Continue reading

የህጻናት የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት ማሳደግ ጊዜው አሁን ነው”በሚል መሪ ቃል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ሴቶችና ህጻናት ቢሮ የአፍሪካ የህጻናት ቀን በዓል በወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።

የህጻናት የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት ማሳደግ ጊዜው አሁን ነው”በሚል መሪ ቃል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ሴቶችና ህጻናት ቢሮ የአፍሪካ የህጻናት ቀን በዓል በወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ህብረተሰቡን በማስተባበር ከ1…

Continue reading

በምክር ቤት የጸደቀውን በጀት በማስተዳደርና የሀብት ቁጥጥር በማድረግ ለዞኑ ህዝብ ልማት እንዲውል በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የ10 ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡ የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ ሀሰን በመድረኩ ላይ እንዳሉት በምክር ቤት የጸደቀውን በጀት…

Continue reading

ምርትና ምርታማነትን ለማረጋገጥና ድህነትን ታሪክ ለማድረግ በሚደረገው ሂደት እንቅፋት የሚሆኑ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተመስገን ካሳ ጠየቁ።

በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በዋልጋ ከተማና በአጎራባች ቀበሌዎች ከሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ወቅት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተመስገን ካሳ እንደገለጹት የወረዳውን…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ 11ኛ ዙር የግብርና አማካሪ ካውንስል ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጸጋዬ ተረፈ ክልሉ በእንሰት እምቅ አቅም መኖሩን ተከትሎ በዘርፉ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በተለይም የአርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የእንሰት…

Continue reading

በአፍሪካ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ እንዲሁም በሀገራችን ለ33ኛ ጊዜ የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራትን ማሳደግ ጊዜ አሁን ነዉ በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ የህጻናት ቀን በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ሰላምበር ትምህርት ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ።

በአሉን አስመልክቶ መምሪያዉ ለተለያዩ ችግር የተጋለጡ ወገኖች የዘይትና የፉርኖ ዱቄት ድጋፍ አጋርቷል። የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ነጅብያ መሀመድ እንዳሉት የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የሴቶች ልማት ህብረት አደረጃጀት…

Continue reading