በእዣ ወረዳ መንግስትና ህብረተሰቡ በመቀናጀት የህብረተሰቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

በእዣ ወረዳ መንግስትና ህብረተሰቡ በመቀናጀት የህብረተሰቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በወረዳው እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን በማጠናከር የህብረተሰቡ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

Continue reading

የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በዞኑ በአዲስ የተዋቀሩ የፌዴሬሽንና የማህበር አደረጃጀቶች በትኩረት መስራት እንዳለባቸዉም ተገለጸ።

19/2016 ዓ.ም የጉራጌ ዞን የወጣቶች ፌዴሬሽንና ማህበር ለማጠናከር እና መልሶ ለማደራጀት ዞናዊ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። ወጣቶች የአገራችንና የክልላችንን ፈጣንና ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ፣ የተሟላ ሠላም ለማስፈንና ቀጣይነት ያለው የዴሞክራሲ ሥርዓት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ወንዝሬና ጎረት ቀበሌዎች ሜዳ ላይ ከመጸዳዳት ነጻ መሆናቸውን ተገለጸ።

በዞኑ ህብረተሰቡ የተሻሻሉ መጸዳጃ ቤቶች የመጠቀም ባህሉ ከመቼውም ጊዜ በላይ እያደገ በመምጣቱ “ጽዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው “ጽዱ ኢትዮጵያን እንፍጠር” ሀገራዊ ንቅናቄ ቀድሞ ለማሳካት እንደተቻለ የጉራጌ ዞን…

Continue reading

መምሪያው የጉራጊኛ ትምህርት መጽሀፍቶች ለማዳበር ለጉራጊኛ ትምህርት መምህራና ለሌሎችም ባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ የስልጠናና የምክክር መድረክ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

መምሪያው የጉራጊኛ ትምህርት መጽሀፍቶች ለማዳበር ለጉራጊኛ ትምህርት መምህራና ለሌሎችም ባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ የስልጠናና የምክክር መድረክ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በስልጠናና በምክክር መድረኩ የተገኙት የጉራጌ ዞን አስተዳደር…

Continue reading

ወጣት ተስፋ ንዳ ከማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቹ የ100 ብር ቻሌንጅ ገንዘብ በማሰባሰብ የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም የዞንና የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ።

የጉራጌ ዞን የአስተዳደር ተወካይ አቶ ሚነወር ሀያቱ በፕሮግራሙ ተገኝተው እንዳሉት ወጣት ተስፋ ንዳ በማዕከሉ ለአረጋውያን ማዕድ ከማጋራቱም ባለፈ የአልባሳትና የፉርኖ ዱቄት ድጋፍ በማድረጉ አመስግነዋል። ወጣቱ ማህበራዊ ሚዲያ ለበጎ አላማ በማዋል…

Continue reading

የትምህርት ቤቶች ደረጃና የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡

በእንደጋኝ ወረዳ የማራቢቾ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደረጃ ለማሻሻል የገቢ መሰብሰቢያ መርሃ ግብርና የመሰረት ድንጋይ በጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ላጫ ጋሩማ ተቀምጧል፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ…

Continue reading