የጉራጌ ብሔረሰብ አንድነትን የሚያጠናክሩ ልማቶች በማፋጠን ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ ማህበሩ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የጉራጌ ብሔረሰብ አንድነትን የሚያጠናክሩ ልማቶች በማፋጠን ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ ማህበሩ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ባካሄደው አመታዊ ጉባኤው የተለያዩ የቀጣይ አቅጣጫዎች… Continue reading
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በውጭና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ የጉራጌ ተወላጆችን በአንድነት በማሰባሰብ ብሔረሰቡ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ የልማት ስራዎችን ለመስራት ነው፤ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ይህን ያሉት የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አመታዊ ጉባኤው የብሔረሰቡ ተወላጆች በተገኙበት በአዱስ አበባ እያካሄደ በሚኝበት ወቅት ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በጉባኤው ላይ እንዳሉት የጉራጌ ልማትና… Continue reading
ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት እያደረጉት ያለዉ በጎ እንቅስቃሴ አጠናክረዉ መቀጠል እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዲስትሪ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት እያደረጉት ያለዉ በጎ እንቅስቃሴ አጠናክረዉ መቀጠል እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዲስትሪ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በጉራጌ ዞን እዣ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ያለበት ደረጃ ጉብኝት ተካሂዷል ። የጉራጌ ዞኑ ኢንቨስትመንት… Continue reading
በማዕከላዊ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ለ31 ማህበራት የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ። በማዕከላዊ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ለ31 ማህበራት የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ። ከተማ አስተዳደሩ በጉብሬ ክፍለ ከተማ ጋሶሬና ኤዋን ተብለው በሚጠሩ አካባቢዎች ወደ አዲሱ ክልል ለመጡ… Continue reading
በ2017 የትምህርት ዘመን በዞኑ በሚገኙ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በቅድመ መደበኛ እና በአንደኛ የክፍል ደረጃ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት የሚሰጥ በመሆኑ ተቋማቱ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ። መምሪያው የጉራጊኛ ትምህርት መጽሀፍቶች ለማዳበር ለጉራጊኛ ትምህርት መምህራና ባለድርሻ አካላት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናና የምክክር መድ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወልደማርያም እንዳሉት በዞኑ የጉራጊኛ ቋንቋ በስርአተ… Continue reading
2017 ዓ.ም በሁሉም የ2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የስራና ክህሎት ስልጠና ትምህርት እንደሚጀመር የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። 2017 ዓ.ም በሁሉም የ2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የስራና ክህሎት ስልጠና ትምህርት እንደሚጀመር የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። ስልጠናው ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰሩ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ከትምህርት ስትሪንግና ቴክኒክ ኮሚቴዎች ጋር… Continue reading