ክልሉ በቱሪዝም ዘርፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ከጉራጌና ከምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያዎች ጋር በመሆን Lela trail በጉራጌና በምስራቅ ጉራጌ ዞኖች የሚገነቡ የእንግዳ ማረፊያ(guest house) ግንባታ የውል ስምምነት ተፈራርመዋል። በፊርማ ስነ…

Continue reading

የዞኑ ህዝብ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀ አምራች ትውልድ ለመፍጠር በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ከጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ጋር በመተባበር የምግብና የስርዓተ ምግብ ምክር ቤት ለማቋቋም የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂደዋል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ…

Continue reading

የህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የልማት ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

በወረዳው የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አዘጋጅነት ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ የልማት ስራ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በልማት ስራ ጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ የልማት…

Continue reading

አመራሩ እና አባሉ ህባችንን በማሳተፍና አቅም በማድረግ የዞኑን ህዝብ ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ከፍ ለማድረግ በተሰሩ ስራዎች አበረታች ለውጦች እየታዩ መሆኑን በመገምገም፤ ይበጥ እንዲጠናከር በቀሪ ወራት ርብርብ በሚፈልጉ የልማት፣የመልካም አስተዳደርና የጸጥታ ስራዎች ዙሪያ ከአመራሩ ጋር በመወያየት በሁሉም መስኮች ውጤታማነት ይበልጥ ይረጋገጥ ዘንድ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ፓርቲ ጽህፈት ቤቱ በዞኑ በግብርና፣ በማዓጤመ፣በተማሪዎች መማሪያ መጽሀፍት ህትመት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በሰላምና ጸጥታ ስራዎች እንዲሁም የኑሮ ውድነት ለማቃለል በሚረዳ መልኩ በየመዋቅሩ የሰንበት ገበያዎችን በመፍጠር አምራቹና ሸማቹ ቀጥታ ለማገናኘት አመራራችን…

Continue reading

በመንገድ ልማት ዘርፍ የጀመርነው ስራ በሌሎችም የልማት ስራዎች ላይ አጠናክረን እንሰራለን ሲሉ በእኖር ወረዳ በመንገድ ልማት ስራ የተሰማሩ የአካባቢው ተወላጆች ገለጹ።

የመንገድ ተደራሽነትን ለማስፋት የባለሀብቱና የህብረተሰብ ተሳትፎ ወሳኝነት እንዳለው የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተመስገን ኑርጋ እንዳሉት ወረዳው በተለይ በቡናና ጫት…

Continue reading

ወጣቶች በመስኖ ስራ በማሰማራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቸው ከማረጋገጥ በተጨማሪ የህብረተሰቡ የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስ እየሰራ እንደሚገኝ የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

በበጋ መስኖ የተለያዩ የግብርና ስራዎች መስራታቸው ከራሳቸው አልፈው ለገበያ በማቅረባቸው ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ መሆናቸው በወረዳው ያገኘናቸው ወጣቶች ተናገሩ። ወጣት ረመዳን ኑረዲን ፣ ወጣት ይስሀቅ መልስ፣ወጣት ማሉ ናስርና ወጣት አብድረዛቅ ሙሁቡ በእኖር…

Continue reading