በዞኑ በ9 ወሩ የተሰሩ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች አጠናክሮ በማስቀጥል በቀጣይ ባልተሰሩ ቀሪ ተግባራት ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። የጉራጌ ዞን የካቢኔ አባላት የ2016 ዓ.ም የ9 ወር እቅድ አፈጻጸም በዛሬው እለት የገመገሙ ሲሆን በቀጣይ በሚሰሩ ስራዎች ላይም አቅጣጫ አስቀምጧል። በዚህም በ2016 ዓ.ም በግብርና፣በመንገድ፣በውሃ፣በጤና፣ በስራ እድል ፈጠራ፣በሰላምና ጸጥታ እና በሌሎችም… Continue reading
ህዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ወቅት ያሳየው አብሮነት፣ አንድነትና መደጋገፍ በቀጣይም ይበልጥ በማጠናከር ለሀገር ሰላምና እድገት አትኩሮ እንዲሰራ ተገለጸ። 3ኛ ዙር ታላቅ የአብሮነትና የወንድማማችነት የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ አብድል ከሪም ሼህ በድረዲን በዚህ ወቅት እንደገለጹት ይህ ወር… Continue reading
ተማሪዎች በፈጠራ ስራ ያላቸው አቅም በማሳደግና የሚሰሩዋቸው የፈጠራ ውጤቶች ወደ ቴክኖሎጂ በማሸጋገር ዘርፉ እንዲነቃቃ የበለጠ መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ። ተማሪዎች በፈጠራ ስራ ያላቸው አቅም በማሳደግና የሚሰሩዋቸው የፈጠራ ውጤቶች ወደ ቴክኖሎጂ በማሸጋገር ዘርፉ እንዲነቃቃ የበለጠ መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን የተማሪዎች፣ የመምህራን እና የቴክኒክና… Continue reading
ሀገራዊ ለውጡን እናጸናለን፣ ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን በሚል መሪ ሀሳብ ለውጡንና ታላቁ የህዳሴ ግድብ መነሻ ያደረገ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል። ሀገራዊ ለውጡን እናጸናለን፣ ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን በሚል መሪ ሀሳብ ለውጡንና ታላቁ የህዳሴ ግድብ መነሻ ያደረገ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል። ለውጡ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ በአንድነት… Continue reading
ያሉንን ጸጋዎቻችን ለይተን በማልማት ሀብት ፈጥረን ህብረተሰባችን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወልቂጤ የመሰረተ ልማት ክላስተር የሱፐርቪዥን አባላት ገለጹ። በጉራጌ ዞን በመሰረተ ልማት ክላስተር ሴክተር መስሪያ ቤቶች ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። የክልሉ የሱፐርቪዥን አባላት የመስክ ምልከታውን አስመልክተው እንደተናገሩት ዞኑ ያሉትን ጸጋዎች ለይቶ ማልማት ቢችል… Continue reading
የህብረተሰቡን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ለማረጋገጥና ሁለንተናዊ ተጠቃሚ ለማድረግ በግብርናው ዘርፍ ያሉ ማነቆዎችን መፍታት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግብርና አካላት ግንኙነት አማካሪ ካውንስል የማጠናከሪያ ጠቅላላ ጉባኤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአረቅጥ ከተማ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በወረዳው በግብርናው… Continue reading