በዞኑ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚና ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ። ሚያ መምሪያው ከአጋፔ ሞብሊቲ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በዞኑ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አድርጓል። የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ አቶ መኩሪያ ተመስገን እንደገለጹት በዞኑ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች ኢኮኖሚያዊ፣… Continue reading
የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተጀማመሩ ስራዎችን በማጠናከር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የ9 ወራት እና የ2ኛ ዙር የመቶ ቀን እቅድ አፈጻጸም መነሻ ያደረገ የውይይት መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽህፈት ቤት… Continue reading
የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ነጅሚያ የመምሪያው ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ አፀደ ሳህሌ ሌሎች የመምሪያው ማኔጅመንትና ባለሙያዎች ጋር በመሆን 1445ኛዉ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችና የተለያዩ ችግር ያለባቸዉ ወገኖች ቤት በመገኘት ማዕድ በማጋራት እና በአብሮነት አክብረዋል። የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ነጅሚያ የመምሪያው ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ አፀደ ሳህሌ ሌሎች የመምሪያው ማኔጅመንትና ባለሙያዎች ጋር በመሆን 1445ኛዉ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችና የተለያዩ… Continue reading
ህዝበ ሙ ስሊሙ በረመዳን ወቅት ሲያከናውናቸው የነበሩ መልካም ተግባራት ከበዓሉ በኋላም አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ። ሚያዚያ 2/2016ዓ.ም=============== ህዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ወቅት ሲያከናውናቸው የነበሩ መልካም ተግባራት ከበዓሉ በኋላም አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ። በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ 1445ኛው የዒድ አልፈጥር… Continue reading
ጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1445ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። ጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1445ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። የጉራጌ ዞን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ሰብሳቢ ኡስታዝ አባስ ያሲን… Continue reading
የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክት አስተላለፈ፡፡ ሚያዝ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክት አስተላለፈ፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በዓሉን አስመልክተው ባስተላለፉት… Continue reading