በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በቡታጅራ ከተማ በተካሄደው የባህልና ልዩልዩ ስፖርታዊ ውድድሮች ላይ የተሳተፈው የጉራጌ ዞን ልዑካን ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በቡታጅራ ከተማ በተካሄደው የባህልና ልዩልዩ ስፖርታዊ ውድድሮች ላይ የተሳተፈው የጉራጌ ዞን ልዑካን ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። በቀጣይ በሁሉም የስፖርት ዘርፎች ላይ የሚመዘገበው ውጤት ለማሻሻል አስፈላጊውን ድጋፍ… Continue reading
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በቡታጅራ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የባህልና ልዩ ልዩ ስፖርት ውድድር ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን በአንደኝነት አጠናቀቀ። በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በቡታጅራ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የባህልና ልዩ ልዩ ስፖርት ውድድር ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን በአንደኝነት አጠናቀቀ። የጉራጌ ዞን በተሳተፈባቸው ልዩ ልዩ የስፖርት ውድድሮች 29ወርቅ፣28 ብር፣24 ነሀስ በአጠቃላይ 81… Continue reading
ፊታውራሪ ሩጋ አሻሜ ፊታውራሪ ሩጋ አሻሜ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተወሱት የመርካቶው ነጻ አውጭ- ወልቂጤ ስታድየም ከአፍ እስከ ገደፉ በሕዝብ ተሞልቷል። ዓላማው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ላለፉት ስድስT ዓመታት ላከናወኑት የለውጥ ሥራ ምስጋና እና ድጋፉን… Continue reading
የጉራጌ ህዝብ ስለ አንድነት ያስተማረ ፤ አንድነት ሃይል ነው ብሎ የሚያምን ፤በአንድት የሚገኘውን ፀጋ በልምድ ፣በሕይወቱ የተገነዘበ ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የጉራጌ ህዝብ ስለ አንድነት ያስተማረ ፤ አንድነት ሃይል ነው ብሎ የሚያምን ፤በአንድት የሚገኘውን ፀጋ በልምድ ፣በሕይወቱ የተገነዘበ ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በርካታ የዞኑ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ… Continue reading
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው የጉራጌ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ግንባታ ላይ የበኩሉን ደማቅ አሻራ ያሳረፈና ዛሬም ሚናውን እየተወጣ የሚገኝ የትጋትና የአብሮነት ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው አሉ። ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው የጉራጌ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ግንባታ ላይ የበኩሉን ደማቅ አሻራ ያሳረፈና ዛሬም ሚናውን እየተወጣ የሚገኝ የትጋትና የአብሮነት ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው አሉ። ክቡር ፕሬዚዳንቱ… Continue reading
መላው የጉራጌ ህዝብ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ላደረገው አቀባበል የዞኑ አስተዳደር ምስጋናውን አቅርቧል። መላው የጉራጌ ህዝብ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ላደረገው አቀባበል የዞኑ አስተዳደር ምስጋናውን አቅርቧል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ጉዞ ህዝባዊ ሰልፍና የጠቅላይ ሚኒስትሩ… Continue reading