በአለም አቀፍ ለ113ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ማርች 8 ሴቶችን እናብቃ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል ። የካ እለቱን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ ችግር የተጋለጡ ወገኖች የአልባሳት ፣የምግብና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረግጎል። የጉራጌ ዞን ሴቶች ህጻናት ጉዳዮች መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ነጅብያ መሀመድ እለቱን አስመልክተዉ ንግግር ባደረጉበት ወቅት… Continue reading
ዞናዊ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት በወልቂጤ ከተማ በርሆቦት ትምህርት ቤት በይፋ ተጀመረ። በዞኑ የተጀመረው ክትባት ውጤታማ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ። ክትባቱ በይፋ ያስጀመሩት የተገኙት የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አየለ ፈቀደ እንደገለጹት… Continue reading
በክልሉ በተቀናጀ የበጋ ግብርና ልማት ስራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ በማስቀጠል የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በዘርፉ ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በዞኑ ቸሃ ወረዳና እምድብር ከተማ አስተዳደር በተቀናጀ የበጋ የግብርና ልማት ስራዎችን የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮችና ሌሎችም በተገኙበት ጉብኝት ተካሂዷል። በጉብኝቱ የተገኙት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር… Continue reading
የመሃል አምባ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ለ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 138 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት ማስመረቁ ተገለፀ። መርሃ ግብሩ በሃይማኖት አባቶች ምርቃት ተጀምሯል።ዛሬ የተመረቁ ተማሪዎች በቀን፣በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መረሃ ግብር ከደረጃ 1እስከ4 ሲሰለጥኑ የቆዩ ናቸው። የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሚፍታ ሁሴን ለተመራቂ ሰልጣኞችና… Continue reading