ከፍተኛ ፍክክር የታየበት የወልቂጤና የቸሃ ወረዳ እግር ኳስ የፍጻሜ ዉድድር በመለያ ምት 5ለ4 በሆነ ዉጤት በቸሃ ወረዳ አሸናፊነት ተጠናቋል። የ የጉራጌ ዞን የልዩ ልዩ ስፐርታዊ ዉድድርና 21ኛ የባህል ስፖርቶች ዛሬ ፍጻሜዉን አግኝቷል። ለ 9 ተከታታይ ቀናት በወልቂጤ ከተማ ሲካሄድ የነበረዉ የልዩ ልዩ ሰፖርቶች ዉድድርና 21ኛ የባህል ስፖርት ዉድድር ዛሬ… Continue reading
በጉራጌ ዞን ባለፉት አመታት ያጋጠመውን የተማሪዎች ውጤት ስብራት ለማሻሻል የሚያስችል ተጨማሪ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት እየሰራ መሆኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በዞኑ በሚገኙ 12 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላይ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ኦረንቴሽን ለባለድርሻ አካላት በወልቂጤ ከተማ መስጠቱን ተጠቁሟል፡፡ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ… Continue reading
አካል ጉዳተኞች የ”እችላለሁ” መንፈስ በመላበስ በተሰማሩባቸው የስራ ዘርፎች አርአያነት ያለው ተግባር ማከናወን እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ። በአለም ለ32ኛ እንዲሁም በሀገራችን ለ31ኛው ጊዜ የአካል ጉዳተኞች ቀን “ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር” በሚል መሪ ቃል በምሁር አክሊል ወረዳ ሀዋሪያት ከተማ ተከበረ።… Continue reading
የቀደምት የጉራጌ አባቶች የባህላዊ ምህንድስና ጥበብ አሻራ የሆነውን ጀፎረ ተንከባክቦና ጠብቆ በማቆየት ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡ በጉራጌ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ጀፎረዎች (ባህላዊ አውራ መንገዶች) የይዞታ ማረጋገጫና ሰርተቪኬት በመስጠት ለማስተዋወቅ እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ መሰረት አመርጋ በዞኑ በእኖር ወረዳና በጉንችሬ… Continue reading
በኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት ለማምጣት በአገልግሎት አሰጣጡ ጥራት ላይ የሚስተዋሉ ዉስንነቶች መቅረፍ እንደሚገባ ተገለጸ። የ የግሉ ባለሀብት መሬት ለመቀበል በሚፈጥነዉ ልክ የተረከበውን መሬት ለማልማትም መፍጠን እንዳለበት በዞኑ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ገለጹ። የዞኑን ሁለንተናዊ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማነቃቃትና የዘርፉ ችግሮች ለይቶ ለመፍታት የኢንቨስትመንት ፎረም… Continue reading
በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ የመስኖ ልማትና የበልግ እርሻ ተጠናክሮ በመቀጠል ላይ ይገኛል። በወረዳው በአትክልት ብቻ 756 ሄ/ር መሬት በመስኖ ማልማት እንደተቻለ የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገልጿል። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ አብድልመጅድ ጀማል በመስኖ ልማትና በበልግ እርሻ ሂደት ዙሪያ የመስክ ምልከታ ባደረጉበት ወቅት እንደተናገሩት በወረዳው… Continue reading