የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ከጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር የጉራጊኛ ቋንቋና ባህል ሊያሳድግ የሚያስችል አፕልኬሽን አስመረቀ።

የጉራጊኛ ቋንቋ በማልማትና በማሳደግ የስራና የሚዲያ ቋንቋ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ። ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በምረቃ ፕሮግራሙ ተገኝተው እንዳሉት የጉራጌ…

Continue reading

ቋማት የሚመደበውን ውስን ሀብት ከሙስናና ብልሹ አሰራር በጸዳ መልኩ ለታለመለት አላማ እንዲውል እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን የጤና መምሪያ የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍል የ2016 የግማሽ አመት አፈጻጸም ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ተወካይ አቶ ሳህሌ ክብሩ በመድረኩ ላይ እንዳሉት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በኢንቨስትመንትና በተቀናጀ የግብርና ልማት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አበረታች መሆናቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ።

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በአቶ እንዳሻው ጣሰው የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የዞኑ አመራሮች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በኢንቨስትመንት ዘርፍና በቸሃ ወረዳ በተቀናጀ የግብርና ልማት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን የመስክ ምልከታ አድርገዋል።…

Continue reading

የዞኑ ህዝብ የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት በትኩረት እንዲሰራ የጉራጌ ዞን የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት አባላት አስታወቁ።

የጉራጌ ዞን የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት አባላት በየምርጫ ክልላቸው ከህዝቡ ጋር ሲያደርጉት የነበረ የውይይት መድረክ ማጠቃለያ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የፓርላማ እና የክልል ምክር ቤት አባላት ከህብረተሰቡ የተሰጣቸው ሀሳብ ባቀረቡበት…

Continue reading