የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ይበልጥ ለማረጋገጥ የሚሊሻ አባላት ለማጠናከር በሚሰራው ስራ ሁሉም የበኩሉን ማገዝ እንዳለበት የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ገለጸ።

መምሪያው የ2016 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ወራት እቅድ ላይ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ገብሬ በግማሽ…

Continue reading

በዞኑ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙና የፍትህ ዘርፍ ውጤታማ እንዲሆን ቅንጅታዊ አሰራር በማጠናከር መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የግምገማ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤሊያስ ሰብለጋ እንደገለጹት በዞኑ ባለፉት 6 ወራት…

Continue reading

የሀገር ሰላም በማስጠበቅ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ የሴቶች የላቀ ተሳትፎ ወሳኝ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ ።

ጥ የኢትዮጵያ ሰለም አስጠብቃለሁ ለልጆቼ ምንዳ አስርክባለሁ በሚል መሪ ቀል የሴቶች የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተካሄዷል። በመድረኩም የተገኙ ሴቶችና ሌሎች ስራ ኃላፊዎች የደም ልገሳና በከተማ የሚገኙ የሌማት ቱሩፋቶችን…

Continue reading

የሀገራዊ የምክክር መድረኩ የታለመለት ሃገራዊ ዓላማ እንዲያሳካ መላዉ ህብረተሰቡና በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ የሚሰጡ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮች ለመምረጥ የሚያስችለው የውይይት መድረክ ዛሬም በወልቂጤ ከተማ ቀጥሎ ውሏል። የሀገራዊ የምክክር መድረኩ የታለመለት ሃገራዊ ዓላማ እንዲያሳካ ህብረተሰቡና በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ…

Continue reading

የወልቂጤ እግር ኳስ ስፖርት ክለብ ህዝባዊ መሰረት በማስያዝ ክለቡ በሀገርና በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ተጠየቀ።

የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ እንዳለ ስጦታው የወልቂጤ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ህዝባዊ መሰረት ለማስያዝ ብሎም ያለበትን የፋይናንስ እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። አቶ እንዳለ ስጦታው በመግለጫቸውም የወልቂጤ እግር…

Continue reading