ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ምመሪያ አስታወቀ።

ህገ ወጥ የትምህርት ማስረጃዎችን በማጥራት ዞኑ ኮፎርጂድ ዶክመንት ነጻ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን መምሪያው አስታውቋል። መምሪያው ከወረዳና ከከተማ አስተዳደሮች ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤቶች አመራሮችና የማኔጅመንት አካላት ጋር በ2016…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ የሚስተዋሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መንግስት እንዲፈታላቸው የከተማው ነዋሪዎች ጠየቁ።

የከተማው ነዋሪዎች ሰላም እንዳይረጋገጥ ምክንያት የሆነውን የከተማው የወሰን አስተዳደር ጣልቃ ገብነት በአፋጣኝ እንዲወገድ በመድረኩ ተገለጸ። በወልቂጤ ከተማ በተካሄደው የህዝብ ውይይት ላይ የተሳተፉ የከተማው ነዋሪዎች እንደተናገሩት በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በሀገር…

Continue reading

በማረቆና በመስቃን ህዝቦች በምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን አካባቢ በተፈጠረ ያለመግባባት የእርቀ ሰላም ማፅናትን ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።

በፕሮግራሙ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ዋና የመንግስት ተጠሪ ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ፣ የክልሉ የህሄረሰብ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ አበቶ አኒቶ፣ የክልሉ፣ የዞን፣ የልዩ ወረዳ ከፍተኛ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የዘመናዊ ትምህርት ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የእምድብር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ120 ሚሊዮን ብር ወጪ ተጨማሪ የመማሪ ክፍሎች ግንባታ ለማካሄድ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡

በሀገሪቱ የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ ውጤታማ ለማድረግ ትምህርት ቤቶች ብቁ፣ ተወዳዳሪና ሳይንቲስት የሚሆኑ ምሁራን ለማፍራት በትኩረት መስራት እንደሚጠብቅባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ር/መስተዳድርና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ ገለጹ፡፡ ይህን…

Continue reading

የምሁር አክሊል ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት የ2016ዓ.ም የተፋሰስ ልማትና የበልግ የንቅናቄ መድረክ ከወረዳና ከቀበሌ ባለድርሻ አካላት ጋር በወረዳ ማዕከል አካሄደ።

የዘመነ ግብርና ለሚሊዮኖች የስራ ዕድል ዋስትና እንደሚያረጋግጥ፣ ጥምር ግብርና ለምግብ ዋስትና እና የክላስተር ግብርና ልማት ለዘላቂ ምርታማነት የአፈር ጤንነት ለግብርና ግንባታ በሚል መሪ ሀሳቦች መድረኩ ተካሂዷል። በ2016 የልማት ዘመን የተፋሰስ…

Continue reading

የህዝብ ሀብትና ንብረት ለታለመለት አላማ እንዳይዉል በመዋቅሮች የሚስተዋለዉን የኦዲት ግኝቶች ወደ መንግስት ተመላሽ እንዲሆኑ ለማድረግ የኦዲት አስመላሽ ግብረ ሃይል ኮሚቴ የተጠናከረ ስራ መስራት እንዳለበትም ተገለጸ።

የካቲ የጉራጌ ዞን ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ልክነሽ ሰርገማ እንዳሉት የኦዲት ጉድለት አስመላሽ ግብረ ሃይል በዛሬ ዕለት ዉይይት ያደረገ ሲሆን በዚህም ቴክኒክ ኮሚቴዉ ገምግሞ ባመጣው ሪፖርት አብይ ኮሚቴዉ መምከሩንና የውሳኔ…

Continue reading