በዞኑ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የበለጠ እንዲነቃቃ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ኃላፊነታቸው ሊወጡ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው ከወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ኢኒስቲትዩት ጋር በመተባበር ለቱሪስት አገልገሎት ሰጪ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት በጆካ ኢኒተርናሽናል ሆቴል ለ2 ቀን ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ… Continue reading
የንግዱ ማህበረሰብ አንድነቱ በማጠናከር የዞኑ ልማት ለማፋጠን የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ። የ የጉራጌ ዞን የንግድ ዘርፍ ማህበራት መስራች ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ መላኩ ብርሃኔ በጉባኤው ላይ እንዳሉት ከጥንት ጀምሮ የጉራጌ ብሄረሰብ በታታሪ ሰራተኛነቱንና… Continue reading
በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዘርፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ ሁሉም በዘርፉ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ። በጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጽህፈት ቤት የ2016 በጀት አመት የ7 ወራት እቅድ አፈጻጸም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ… Continue reading
በመጀመሪያ ግማሽ ዓመት በዞኑ የታቀዱ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች አፈጻጸም አበረታች መሆኑን የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት ገለጹ። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 25ኛ መደበኛ ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። በጉባኤው የተገኙ የምክር ቤት አባላት የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የአንደኛ ግማሽ አመት አፈጻጸም ላይ እንዳሉት በሀገሪቱ የተከሰተውን… Continue reading
ባለፉት አመታት በተከናወነው የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ የአፈር ለምነት ከማስጠበቁም ባለፈ ምርትና ምርታማነታቸው እንዳሳደገላቸው የቸሃ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ። የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ በቸሃ ወረዳ በየሰሲየና ቋሸ ቀበሌ ተጀምሯል። በወረዳው በዘንድሮ አመት 8ሺህ 1መቶ ሄክታር መሬት በአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ እንደሚለማ ተመልክቷል። አቶ መስቀሉ በርሄ እና… Continue reading
በእኖር ወረዳ ከ8.5 ሚሊየን ብር በላይ በማህበረሰቡና በባለሀብቱ ተሳትፎ የታተሙ የመመማሪያ መጽሀፍቶች እደላ እየተደረገ ይገኛል። የ በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ አንድ መጽሀፍ ለአንድ ተማሪ በሚል መሪ ቃል በተሰራው የንቅናቄ ስራ ታትመው የገቡ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሀፍ ለተማሪ ማሰራጫ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። መጸሀፍቶቹ… Continue reading