አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ በአንድ ሴት በአንድ ወንድ በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ ንቅናቄ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ተካሄደ።

ሴቶችና ወጣቶች በትምህርት ዘርፍ በተለይም የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል እየተሰራ ባለው ስራ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ጥሪውን አቅርቧል። ጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግስት ዋና…

Continue reading

አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ሰልጠና ለመምህራንና ለርዕሰ መምህራን መሰጠቱን የተማሪዎች የዉጤት ስብራት ለማሻሻል ፋይዳዉ የጎላ መሆኑም የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ጥ የዞኑ ትምህርት መምሪያና የዞኑ መምህራን ማህበር ባለድርሻ አካላቶች በጋራ በመሆን የስልጠና አሰጣጡ በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ መስተዳደሮች ተዛዙረዉ ተመልክተዋል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም በተለያዩ የስልጠና ማዕከላት…

Continue reading

በዞኑ የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት መደረጉ የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ።

ቀጣይ የሚከበረው የጥምቀት በዓል አከባበር በተመለከተ ከወልቂጤ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስትና ሚመለከታቸው አካላት ጋር በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተደርጓል። የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ የህያ ሱልጣን እንዳሉት የጥምቀት በዓል ከጥንት…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ጽህፈት ቤት የ2016 ግማሽ አመት ተግባር አፈጻጸምና የ2ተኛ ግማሽ አመት የተከለሰ እቅድ ላይ ከወረዳና ከከተማ አስተዳደር መዋቅሮች ጋር በወልቂጤ ከተማ ውይይት አካሂዷል።

በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቅባቱ ተሰማ እንዳሉት የመድረኩ አላማ በዞኑ በሁሉም መዋቅሮች በተግባር አፈጻጸም ወቅት የነበሩ ልዩነቶችን ለማጥበብና ወጥ በሆነ…

Continue reading

የጉራጌ ባህልና እሴቶች በሀገርና በአለም አቀፍ ደረጃ የበለጠ ለማስተዋወቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 ዓ.ም የ6ወር እቅድ አፈጻጸም ከወረዳና ከከተማ አስተዳድር የተቋሙ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ መሰረት አመርጋ እንደተናገሩት የጉራጌ ብሔር በድምቀት ከሚያከብራቸው…

Continue reading

ሴቶች በልማት ህብረት በማደራጀት ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት መምሪያ አስታወቀ።

የሴቶች ልማት ህብረት ለማጠናከር ያለመ የንቅናቄ መድረክ ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ከዞኑ ከጤና መምሪያ ጋር በመተባበር በወልቂጤ ከተማ አካሂደዋል። የጉራጌ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል በመድረኩ ላይ እንደገለጹት ሴቶች…

Continue reading