በዞኑ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ይበልጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የለባቸው የክህሎት ክፍተቶች ላይ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ ገለጸ።

ጥ ብሪጅ ፈርስት ፕሮግራም ከጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ ጋር በመተባበር በአደራ ኮንሰልታንሲ አስፈጻሚነት በዞኑ የሚገኙ ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በንግድ ልማትና አገልግሎት ላይ ለመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች ለ3 ተከታታይ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የጤናማ እናቶች ወር “እናት ደህና ልጅም ጤና” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ እንደሚገኝ የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ የእናቶች ህጻናት ጤናና ስርዓተ- ምግብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቸሩ አስፋው የጤናማ እናቶች ወር መከበርን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የጤናማ እናቶች ወር “እናት ደህና ልጅም ጤና”…

Continue reading

ለህብረተሰቡ የሚሰጡ የጤና አገልግሎቶች በፍትሃዊነት ተደራሽ ለማድረግና ጥራታቸውን የጠበቁ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡

ጥ በዞኑ ጤና መምሪያ ባለፉት 6 ወራት የተከናወኑ ተግባራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አየለ ፈቀደ በመድረኩ ላይ እንደገለጹት…

Continue reading

የዞኑ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ መላዉ ማህበረሰቡ ያሳተፈ የሀብት አሰባሰብ ላይ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባም የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የዞኑ ስፖርት ምክር ቤት 21ኛዉ ጠቅላላ ጉባኤዉን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለማጠናከር ህዝባዊ መሰረት እንዲኖረዉ በማድረግ ከማህበረሰቡ ሀብት በተገቢዉ በማሰባሰብ ክለቡን ወደ ተሻለ…

Continue reading

ባለፉት ስድስት ወራት በኢንቨስትመንት፣ በንግድና ገብያ ልማት እንዲሁም በወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ በተሰሩ ስራዎች የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ፣የንግድና ገበያ ልማት እና የስራ ዕደል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ሴክተሮች የጋራ ንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተከሄዷል።የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንዳሉት ባለፉት ስድስት ወራት ሰላምና ጸጥታ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር WWW.Wolkitecityadministration.gov.et የተሰኘ ዌብሳይት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

የዌብሳቱ መበልጸግ በከተማው ያሉ እምቅ አቅሞችንና የህብረተሰቡን መልካም እሴቶችን ብሎም በከተማው የሚሰሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ለማስተዋወቅ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ…

Continue reading