የሀገሪቱ ሁለንተናዊ ልማትና ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የወጣቶች ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ከመንግስት ጎን በመቆም ሊያግዙ እንደሚገባ ተገለጸ።

በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የወጣቶች ሊግ “እኔ ለሀገሬ የሰላም ዘብ ነኝ” በሚል መሪ ቃል የማጠቃለያ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት…

Continue reading

አካባቢያዊም ሆነ ሀገራዊ ሠላም እንዲጠበቅ በማድረጉ ረገድ የሴቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ አስታወቀ

ጥ በቀጣይ “የኢትዮጵያን ሠላም አስጠብቃለሁ ለልጄም ምንዳን አስረክባለሁ” በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደው ዞናዊ የሴቶች የንቅናቄ መድረክ አስመልክቶ ለሚመለከታቸው አካላት በዛሬው እለት ኦረንቴሽን ተሰጥቷል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ…

Continue reading

የከተማው ህብረተሰብ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ምላሽ ለመስጠት የንግዱ ማህበረሰብ ለታክስ ህግ ተገዢ በመሆን የሚጠበቅበትን ግብር በተገቢው መክፈል እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ።

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በታክስ ተገዢነት ላይ ከደረጃ ሀ እና ለግብር ከፋዮች ጋር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንዳሉት…

Continue reading

በላይነት በማረጋገጥ የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሰራዎች ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የ10 ወረዳዎችና 5 የከተማ ምክር ቤቶች የ4ኛ ዙር 10ኛ አመት 22ኛ የአፈ-ጉባኤዎች የጋራ ምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል።የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ልክነሽ…

Continue reading

የጉራጌ ብሔረሰብ የነቖ( የልጃገረዶች በዓል) በማልማትና በማስተዋወቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ቆጠር ገድራ ቀበሌ ነቖ (የጉራጌ ልጃገረዶች ቀን ) በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል። የጉራጌ ብሔረሰብ በርካታ ባህላዊና ትውፊታዊ ባህሎች ባለቤት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ኧረቖ/ነቖ (የልጃገረዶች ቀን)…

Continue reading

ኢትዮጵያዊነት የሚንጸባረቅባት የአብሬት ሀድራ በማልማትና በአግባቡ ጠብቆ ለትዉልድ ለማስተላለፍና ለማሰቀጠል የሁሉም ሰዉ ሀላፊነት ሊሆን እንደሚገባም ተገለጸ።

በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ በአብሬት ቀበሌ አመታዊ መዉሊድ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የአብሬት ሀድራ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ አብሬት ቀበሌ ከእምድብር ከተማ መስተዳድር በስተ ደቡብ ምእራብ በ18 ኪ.ሜ ርቀት ላይ…

Continue reading