አድማስ ዩኒየኑ ከጉራጌ ዞን ፕላን መምሪያ ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ በዕቅድና ሪፖርት አስፈላጊነት፣ አዘገጃጀትና ውጤታማነት ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠቱን ተመልክቷል፡፡ አድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ምርትና ምርታማነትን ሊያሻሽሉ የሚችሉ ግብዓትን በማቅረብ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ በ157 መሰረታዊ ህብረት ስራዎች የተቋቋመ ዩኒየን ነው፡፡ ዩኒየኑ ከግብዓት አቅርቦት በተጨማሪ በ2010 ዓ.ም በተወሰነው የትርፍ… Continue reading
ስልጠናው “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል። ስልጠናው “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል። በንድፈ ሀሳብና በነባራዊ እውነታዎች ተደግፎ በሚሰጠው በዚህ ስልጠና በየደረጃው ያለው አመራር ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ዲፕሎማሲያዊ… Continue reading
የቋንጤ ከተማ የእድገት ደረጃ በማሻሻል ለኑሮ አመቺ እና ተመራጭ ለማድረግ በመንግስት እንዲሁም በህብረተሰቡ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጌታ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። የቋንጤ ከተማ የእድገት ደረጃ በማሻሻል ለኑሮ አመቺ እና ተመራጭ ለማድረግ በመንግስት እንዲሁም በህብረተሰቡ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጌታ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። በበጀት አመቱ ለከተማው ከ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ… Continue reading
የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነት ለማረጋገጥ በቅንጅት የተሰራው ስራ ውጤታማ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ። በዞኑ በመኸር እርሻ ልማት ከ103 ሺ ሄክታር መሬት በላይ ማልማት መቻሉን ተጠቁሟል የመምሪያው የማኔጅመንት አካላት በጌታ ወረዳ በሰነንና ቆረፍቻ ቀበሌ በቶዶ መንደር በኩታገጠም በገብስ የለማ ማሳ ጎብኝተዋል። የጉራጌ ዞን ምክትል… Continue reading
በአምራቾችና ሸማቾች መካከል ቀጥተኛ ትስስር በመፍጠረር የዋጋ ግሽበት ለማረጋጋትና በንግዱ ዘርፍ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍ የሸማቾች ጥበቃ ሲቪክ ማህበራት ሚናቸው የላቀ መሆኑን የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን የሸማቾች ጥበቃ ሲቪክ ማህበራት ጥምረት የምስረታ ጉባዔ በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ፡፡ የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ መላኩ ብርሀኔ እንደገለፁት የፋብሪካና የግብርና ምርቶች ለህብረተሰቡ በብዛትና በጥራት ተደራሽ ለማድረግ… Continue reading
በዞኑ በሰላምና ልማት ስራዎችን በንቃት በመሳተፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ከመንግስት ጎን በመቆም በትኩረት እንደሚሰሩ የዞኑ ወጣቶች ተናገሩ። የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ “ሰላም በእጄ፣ ብልጽግና በደጄ፣ የመደመር ትውልድ ሚና” በሚል የወጣቶች ሊግ አባላትና ለተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች ዞናዊ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ… Continue reading