በጉራጌ ዞን የሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ድርጅቶችና ማህበራት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ በመመደብ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየሰሩ መሆናቸውን የዞኑ ፋይናንስ መምሪያ አስታወቀ።

የመንግስት፣ የሲቨክ ድርቶችና ማህበራት ዓመታዊ የምክክር ፎረም በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በፎረሙ ተገኝተው እንደገለጹት እያደገ የመጣው የህብረተሰቡ የልማት ፍላጎት በመንገስት በጀት ብቻ የሚሸፈን ባለመሆኑ…

Continue reading

የቀቤና ብሔረሰብ ባህል፣ ቋንቋና ታሪክ በማሳደግ ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ የብሄረሰቡ ተወላጆች የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።

ለ3ኛው ዙር የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በወሸርቤ ከተማ ለሚገነባው የወሸርቤ ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ በክብርት ወይዘሮ ፋጤ…

Continue reading

ከ34 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የቀቤና ብሔረሰብ የባህል ማዕከል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተመረቀ።

የቀቤና ብሔረሰብ ታሪክ፣ ቋንቋና ባህል ጠብቆ ለማቆየት ፣ ለማስተዋወቅና ለትውልድ ለማስተላለፍ የባህል ማዕከሉ መገንባት ፍይዳው የጎላ መሆኑን የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ክብርት ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎ ገለጹ።…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የግሉ ባለሀብት የኢንቨስትመንት ፍቃድ ወስደዉ ከ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ መዋለ ንዋይ በማፍሰስ ወደ ስራ የገቡ ባለሀብቶች መኖራቸዉም የጉራጌ ዞን አስተዳድር አስታወቀ።

የግሉ ኢንቨስትመንት ልማት ለማፋጠን የሀገራችን ብልጽግና እናረጋግጣን በሚል በዞኑ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ፣ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎችና ሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ ፎረም ተካሄዷል። የዞኑን ሁለንተናዊ የኢንቨስትመንት…

Continue reading

በከተሞች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለቸው ችግኞችን በመትከል አርንጓዴ እንዲሆኑና ምቹ የአየር ንብርት እንዲኖራቸው ሴቶች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተገለጸ።

ግን የወልቂጤ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አሻራዬን አኖራለሁ በሚል ከተማዊ የችግኝ ተከላ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ወይዘሮ ዙልፋ አለዊ በወቅቱ እንደገለጹት ከተሞች አረንጓዴ…

Continue reading

በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የእግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ።

ግንቦ ቡኢ ከነማ የእግር ኳስ ቡድን የ2015ዓ.ም በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌደሬሽን የእግር ኳስ ክለቦች ሻምፓዮና ዉድድር ላይ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቀ። በዛሬዉ ዕለት የፍፃሜ ጨዋታ የቡኢ ከነማ እግር ኳስ…

Continue reading