የጸጥታዉ መዋቅር በማጠናከር በዘርፍ የበለጠ ዉጤታማ ስራ ለመስራት የፖሊስ አባሉ መገምገምና ማህበረሰቡን ያሳተፈ ወንጀል የመከላከሉ ስራ አጠናክሮ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ።

ሰየጸጥታዉ መዋቅር በማጠናከር በዘርፍ የበለጠ ዉጤታማ ስራ ለመስራት የፖሊስ አባሉ መገምገምና ማህበረሰቡን ያሳተፈ ወንጀል የመከላከሉ ስራ አጠናክሮ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ። የፖሊስ ኃይሉ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ…

Continue reading

በዘንድሮ የመኸር ወቅት የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ።

መምሪያው የ2015/16 የምርት ዘመን ዞናዊ የመኸር እርሻ ልማት ንቅናቄ መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ክብሩ ፈቀደ በንቅናቄው መድረክ የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ህገወጥነትን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በ2015 ዓ.ም በበጋ ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የተሰሩ ቤቶች ለተጠቃሚዎች የቁልፍ እርክክብና የአዲስ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ።

የዞኑ ህብረተሰብ የመቻቻልና የመደጋገፍ ባህሉ አጠናክሮ በማስቀጠል በየአካባቢው ያሉ አቅመ ደካማ ወገኖች ሊረዱ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በ2015 ዓ.ም በአረቅጥ እና በቆሼ ከተሞች በበጋ ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የተሰሩ…

Continue reading

በዞኑ የሚከናወኑ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ተደራሽ እየተደረገ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለጸ።

መምሪያው የ2015 በጀት 3ኛ ሩብ አመት አፈጻጸም ከወረዳና ከተማ አስተዳደር መዋቅሮችና ከባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል ። የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አቶ ቅባቱ ተሰማ በወቅቱ…

Continue reading

ህብረተሰቡ ጥራት ያለው የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የስምሪት አሰጣጥ ስርአት (ኢ_ቲኬቲንግ) መጀመሩ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

በትራንስፖርት ዘርፍ የተጀመረው የቴክኖሎጂ ስራ ውጤታማ እንዲሆንና ህገ ወጥነትን ለመከላከል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እገዛ ሊያደርግ እንደሚገባ መምሪያው አሳስቧል። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ከድር እንደተናገሩት በዞኑ…

Continue reading

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ጋር በመተባበር የትራፊክ አደጋ መቀነስ የሚያስችል ስልጠና ለባለድርሻ አካላቶች እየሰጠ እንደሆነ ተገለጸ።

ከሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳድር የተዉጣጡ መንገድ ልማት ባለሙያተኞች ፣የትራፊክ የቁጥጥር ባለሙያተኞች ፣ፖሊሶች ፣የትመህርትና የጤና ቢሮ ሀላፊዎች መምህራኖች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላቶች በመንገድ ደህንነት ዙሪያ ስልጠናዉ እየወሰዱ እንደሆነም ተጠቁሟል። እግረኞች ግራ…

Continue reading