”በስልጣኔ ቀደምት የሆኑ ሀገራት ስለሴቶች መብት መከራከር ባልጀመሩበት ወቅት በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ እናት ትከበርና ትመሰገን ነበር”

”በስልጣኔ ቀደምት የሆኑ ሀገራት ስለሴቶች መብት መከራከር ባልጀመሩበት ወቅት በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ እናት ትከበርና ትመሰገን ነበር” የጉራጌ ብሔር ለመላው አለም ትምህርት ሊሆኑ የሚችሉ ባህልና እሴት እንዳለው የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የጉራጌ ዞን የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በወልቂጤ ከተማ አካሄደ።

ጥር 9 /2015 ዓ/ም የጉራጌ ዞን የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በወልቂጤ ከተማ አካሄደ። የዞኑ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክርቤት በተለያዩ ዞናዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይትም አካሄዷል:: በስብሰባ የብልፅግና ፖርቲ፣…

Continue reading

የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሴቶች ልማት ቡድን የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ።

ጥር 9/2015 ዓ.ምየሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሴቶች ልማት ቡድን የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስተባባሪነትና በክልሉ በተገኘ…

Continue reading

የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚሊሻ አባላት ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ታህሳስ 09/2015 ዓ.ም የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚሊሻ አባላት ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት የ2015 አመተ ምህረት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ባለድርሻ…

Continue reading

የተቀናጀ የግብርና ልማት ስራ ትኩረት አድርገዉ በመስራታቸው ውጤታማ እያደረጋቸዉ እንደሆነም በጉራጌ ዞን የጉመር ወረዳ የበሽመንዳ እርሻ ልማት ባለቤት አቶ ሀሺም ጀማል ገለጹ፡፡

ጥር 09/2015 ዓ.ም የተቀናጀ የግብርና ልማት ስራ ትኩረት አድርገዉ በመስራታቸው ውጤታማ እያደረጋቸዉ እንደሆነም በጉራጌ ዞን የጉመር ወረዳ የበሽመንዳ እርሻ ልማት ባለቤት አቶ ሀሺም ጀማል ገለጹ፡፡ እርሻ ልማቱ ወተት እያመረተ ለአረቅጥ…

Continue reading

የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በእንስሳት ዘርፍ ያለውን አቅም በመጠቀም የህብረተሠቡን ህይወት ለመቀየር ዕድል የሚሰጥ መሆኑን ተገለፀ።

ጥር 4/2015ዓ.ም የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በእንስሳት ዘርፍ ያለውን አቅም በመጠቀም የህብረተሠቡን ህይወት ለመቀየር ዕድል የሚሰጥ መሆኑን ተገለፀ።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በእንስሳት ዘርፍ ያለውን አቅም በመጠቀም የህብረተሠቡን ህይወት ለመቀየር ዕድል…

Continue reading