በመካከለኛና በዝቅተኛ ደረጃ የሠለጠነ በቁ የሠው ኃይል በጥራት በማፍራት ወደ ኢንደስትሪ ለሚደረገው ሽግግር የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ድርሻ የጎላ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳድር አስታወቀ።

የቡታጀራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ7ወራት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ከቦርድ አመራር አባላት ጋር በቡታጀራ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የኮሌጁ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ላጫ ጋሩማ እንደገለፁት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት…

Continue reading

ፈጣንና ቀጣይነት ያለዉ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ በየአካባቢዉ ኢኮኖሚዉ ያመነጨዉን ሀብት አሟጦ በመሰብሰብና በተገቢዉ ለልማት እንዲዉል ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንዳለባቸዉ ተገለጸ።

መየጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2015 ዓ.ም የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዬች የዕለት ሽያጭ ገቢ ግመታ የማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በወልቂጤ ከተማ የምክክር መድረክ ተካሄዷል። ፍትሃዊ የእለት ሽያጭ ግመታ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በማህበር ተደራጅተው በአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግና ፍየል ማሞከት ስራ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ውጤታማ መሆናቸውን ገለፁ፡፡

ማህበራቱ ከሌማት ትሩፋት ጋር በማስተሳሰር ይበልጥ ስኬታማ እንዲሆኑ የተጠናከረ ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ወ/ሮ መካ ሙዘይን በመስቃን ወረዳ ተቦን ቀበሌ በሴቶች የተመሰረተው የአንድነት ዶሮ ህብረት ስራ ማህበር…

Continue reading

የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህልን በማሳደግ በዞኑ ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አሳሰበ።

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ይህን የተናገሩት በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በፈቃዶ ቀበሌ የወይዘሮ ደሶ ስራጅ የቤት ግንባታ ባስጀመሩበት ወቅት ላይ ነው። እንደ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በዞኑ…

Continue reading

ነቖ “የልጃገረዶች” በዓል ከጠፋበት በመታደግ በማልማትና በማስተዋወቅ በሁሉም አከባቢ እንዲከበር ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ።

ጥር 19/2015ዓ.ም ነቖ “የልጃገረዶች” በዓል ከጠፋበት በመታደግ በማልማትና በማስተዋወቅ በሁሉም አከባቢ እንዲከበር ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ። ለረጅም ጊዜ ተቀዛቅዞ የነበረውን ነቖ “የልጃገረዶች” ቀን በዓል በወልቂጤ…

Continue reading

አንትሮሽት የእናቶች በዓል በይበልጥ እንዲከበርና እንዲተዋወቅ በማድረግ ለሃገርና አለማቀፋዊ የቱሪዝም መስህብ እንዲሆን እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

ጥር 18/2015 ዓ/ም አንትሮሽት የእናቶች በዓል በይበልጥ እንዲከበርና እንዲተዋወቅ በማድረግ ለሃገርና አለማቀፋዊ የቱሪዝም መስህብ እንዲሆን እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ዞን አቀፍ የአንትሮሽት “የእናቶች በዓል” በጉራጌ ዞን በቸሃ ወረዳ በመገናሴ…

Continue reading