በህጻናት ላይ አየተከሰቱ ያሉ የጉልበት ብዝበዛ፣ የኃይል ጥቃትና ህገ ወጥ ዝዉዉር አሳሳቢ በመሆኑ ሁሉም በባለቤትነት በመንቀሳቀስ ማስቆም እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ።

ፍቅር እንክብካቤ ለሁሉም ህጻናት በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረዉ የአፍሪካ ህጻናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በሰዉ ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ለተፈናቀሉ ለ270 ወገኖች የምግብ፣ የንጽህና መጠበቂያና የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ…

Continue reading

በጉንችሬ ከተማና በእኖር ወረዳ ተከስቶ ለነበረው ማህበረሰባዊ ግጭት በጉራጌ የጆካ ሽማግሌ አባቶች ስላም ለማውረድ ሲደረግ የነበረው ጥረት የሰላም ፍሬ አፍርቶ የእርቁ ጅማሮ በአባቶች ተበስሯል።

================ማህበረሰባችን ማንነቱን የመሠረተበት “እኛ” ብሎ የሚጠራበትን ውብ ማህበራዊ መስተጋብር የመሳሳትና የመሰበር ክስተቶች ሲገጥሙት እሩቅ ቅርብ ሳይሉ ካሉበት በመሠባሰብ፣ አብሮነቱንና ሰላሙን ለመመለስና ማህበራዊ ስብራቱን ለመጠገን ቀን ከሌት በሚተጉ የጃካ አባቶች፣ የቀዬው…

Continue reading

የካይዘን አሰራር ተግባራዊ በማድረግ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ።

ሰኔ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ እንደገለጹት መምሪያው የካይዘን አሰራር ተግባራዊ በማድረግ ተቋሙ ለስልጠና፣ ለቪዲዮ ኮንፈረንስ እና ሌሎች አገልግሎቶች ምቹና ማራኪ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል። ተቋሙ…

Continue reading

ለማህበራዊ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ ድጋፍ ከማድረግ ባለፈ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ገለጸ።

ሰ መምሪያው የ2015 በጀት አመት የ11 ወር የተግባር አፈጻጸም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ አቶ መኩሪያ ተመስገን በወቅቱ እንደገለጹት ከመንግስት በጀት በተጨማሪ…

Continue reading