ሀገርና ህዝብን በማስቀደም ለሰላም፣ ለልማትና ለህዝቦች አንድነት በጋራ እንደሚሰሩ በጉራጌ ዞን የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ።

በዞኑ የሚንቀሳቀሱ የብልፅግና፣ የኢዜማ ፣የአብንና የእናት የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መደበኛ ሰብሰባቸውን በወልቂጤ ከተማ አካሂደዋል ። በቀጣይ በሀገሪቱ ሊካሄድ የታሰበው ሀገራዊ የምክክር ውጤታማነት ሁሉም ፓርቲዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንሚገባ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሀሳብ 5ኛው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተካላ መርሀ ግብር ተጀመረ

ሰኔ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ13.5 ሚሊየን በላይ የተለያዩ የደን ችግኞችንና ፍራፍሬዎች ለመትከል መዘጋጀቱ የቸሀ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የቸሀ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጥላሁን ሽምንሳ በማስጀመሪያው…

Continue reading

ዘመኑ ያፈራቸው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን በመጠቀም ፓርቲው እየሠራቸው ያሉ ስራዎችን የማስተዋወቅና ሀሰተኛ መረጃዎችን የመከላከል ስራ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ገለፀ።

ሰ ፓርቲው መሠረታዊ በሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና በህዝብ ግንኙነት ስራዎች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከወረዳና ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ አካላት በወልቂጤ ከተማ ሰጥቷል። ህዝብን ከህዝብ ሊያጋጩ የሚችሉ አጀንዳዎችን በትክክለኛና እውነተኛ መሆነ…

Continue reading

የአርሶአደሩ ጉልበትና ጊዜ የሚቆጥቡ ቴክኖሎጂዎች በመፍጠር በግብርናዉ ዘርፍ የተሻለ ዉጤት እንዲመጣ እየሰራ እንደሆነም የአረቅጥ ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ አስታወቀ።

ኮሌጁ የበቃና በገበያ ተፈላጊ ሰልጣኞችን ለማፍራት በትኩረት እየሰራ መሆኑም ተጠቁሟል። የአረቅጥ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዲን አቶ ሚፍታ በደዊ እንዳሉት የአርሶደሩ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ኮሌጁ እየሰራ እንደሆነም ይገኛል። የቴክኒክና ሙያ ኮሌጁ…

Continue reading

ሰኔ12/2015 ዓ.ምበበጀት አመቱ ከደንበኞቹ ከ80 ሚሊዮን ብር በላይ ማስቆጠብ መቻሉን በኦሞ ባንክ የወልቂጤ ከተማ ቅርንጫፍ አስታወቀ ። ቀልጣፋና ዉጤታማ የባንክ አገልግሎት ለደንበኞች ለማቅረብ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ተጠቁሟል። በ2015 ዓ.ም ከደንበኞችሁ…

Continue reading

ስፖርቱን በመጠቀም የዞኑ ማህበረሰብ እሴትና ማንነትን አጉልቶ ለማውጣትና በአትሌቲክሱ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደረግ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የዘቢደር አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶች የሽኝትና የጉብኝት ፕሮግራም በዛሬው እለት በአረቅጥ ከተማ ተካሂዷል። የዘቢደር አትሌቲክስ ክለብ በ2004 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳየ የመጣ ክለብ ነው።ክለቡ በአሁን ሰአትም በአረቅጥ…

Continue reading