በ2015 ዓ.ም በዞኑ ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡም የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ። ሰኔ 19/2015 ዓ.ም በ2015 ዓ.ም በዞኑ ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡም የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ። “ግብር ለሀገር ክብር “‘በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 2015… Continue reading
አረፋ በወልቂጤ ሰኔ 18/2O15 ዓ/ም አረፋ በወልቂጤ አረፋ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ የዞኑ ህዝቦች በተለያየ ስራዎች ላይ ተሰማርተው ከሚኖሩበት የሀገሪቱ ክፍሎች ወደ ትውልድ ቀዬአቸው የሚመለሱበትና በዓሉን፣ ከቤተሰብ፣ ከዘመድ አዝማድ፣ ከአብሮ አደግ ጓደኛ… Continue reading
በጉራጌ ዞን በ2015 የትምህርት ዘመን ከ63 ሺህ በላይ የ8ኛ እና 6ተኛ ክፍል ተማሪዎች ለመመዘን ያሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸው ተገለጸ። ሰኔ 18/2015 በጉራጌ ዞን በ2015 የትምህርት ዘመን ከ63 ሺህ በላይ የ8ኛ እና 6ተኛ ክፍል ተማሪዎች ለመመዘን ያሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸው ተገለጸ። በዞኑ በ8ተኛ ክፍል ክልል አቀፍና በ6ተኛ ክፍል ዞን አቀፍ… Continue reading
በወልቂጤ ከተማ የሚነሱ የልማት፣የሰላምና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ደረጃ በደረጃ ለመመለስ የከተማው ወጣቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ሊያግዙ እንደሚገባ የከተማው አስተዳደር አሳሰበ። ሰኔ 17/2015 በወልቂጤ ከተማ የሚነሱ የልማት፣የሰላምና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ደረጃ በደረጃ ለመመለስ የከተማው ወጣቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ሊያግዙ እንደሚገባ የከተማው አስተዳደር አሳሰበ። የከተማው ልማትና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ከመንግስት ጎን በመሆን… Continue reading
በጉራጌ ዞን ማዕከል የሚገኙ የፌደራል፣ የክልልና የዞን የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች “በመፍጠር እና በመፍጠን የወል እውነቶችን ማጽናት የብልግጽና ፓርቲ የቀጣይ የትግል ምዕራፍ ” በሚል ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ መሰጠት ተጀምሯል። ሰየብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ክልል መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ እንደገለጹት በባለፉት አመታት የተመዘገቡ ለውጦች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አመራሩ በሀገር ደረጃ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ተረድቶ በጽናት ማረም ከሁሉም… Continue reading
በ2015 ዓ.ም በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳተፎ የተከናውኑ የመንገድ ልማት ስራ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለፁ። በበጀት አመቱ በሁሉ አቀፍ የገጠር ተደራሽ መንገድና በህብረተሰብ ተሳትፎ በቸሀ፣በእኖርና በአዣ ወረዳዎች የተገነቡ የመንገድ ስራዎች በዞኑ ዋና አሰተዳዳሪና በሌሎችም የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ፣ በምክር ቤቱ የኢኮኖሚ ጉዳይ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ… Continue reading